የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዘመናዊ አሰራር በመከተል ለሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጨዋታ የሚሆኑ 23 ተጫዋቾችን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ…
ሚካኤል ለገሠ
አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ስብስባቸውን አሳወቁ
ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅደመ ማጣሪያ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር ጨዋታ ያለው ዋልያው ስብስቡ ይፋ ሆኗል። ታኅሣሥ…
ንግድ ባንክ ሁለት ተጫዋቾች ሊያስፈርም ነው
በአሠልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት የውጪ ሀገር ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ ሊቀላቅል ነው። የካቻምናው…
መቻል ከስድስት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቶ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል በዝውውሩ ስድስት ተጫዋቾችን ከቀነሰ በኋላ በምትኩ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች የግሉ አድርጓል…
አቤል ያለው በይፋ ፈረሰኞቹን ለቋል
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ዳግም ወደ ቀደመ ክለቡ ተመልሶ የነበረው አቤል ያለው ከአስተዳደራዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በገባው…
ባህር ዳር ከተማ ሁለተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
ከደቂቃዎች በፊት አንተነህ ተፈራን የግሉ ያደረገው ባህር ዳር የቀድሞ ተጫዋቹን ዳግም መልሷል በአሠልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው…
አሠልጣኝ ዩሐንስ ሳሕሌ ከፋሲል ከነማ ጋር ይለያያሉ
የዋልያዎቹ አለቃ ሆነው የተሾሙት አሠልጣኝ ዩሐንስ ሳሕሌ ከዐፄዎቹ ጋር እንደሚለያዩ ይፋ ሆኗል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ቡናማዎቹ ከአሠልጣኛቸው ጋር ሊለያዩ ነው
የኢትዮጵያ ቡና ዋና አሠልጣኝ አብይ ካሣሁን ከክለቡ ጋር በስምምነት ለመለያየት ደብዳቤ ማስገባታቸው ታውቋል። የአንድ ጊዜ የኢትዮጵያ…
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ አዲስ ክለብ አግኝተዋል
ለሳምንታት ከቆዩበት የላይቤሪያው ክለብ ጋር የተለያዩት አሠልጣኝ ውበቱ አዲስ ክለብ ማግኘታቸው ይፋ ሆኗል። የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና…

