የ2019 የውድድር ዘመን መርሐ ግብር ሲዘጋጅ ምን ምን ጉዳዮች ታሳቢ ተደርገው ነው?

የ2019 የውድድር ዘመን መርሐ ግብር ሲዘጋጅ ምን ምን ጉዳዮች ታሳቢ ተደርገው ነው?

ለየት ባለ ቅርፅ እና አካሄድ የሚደረገው የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዘጋጅ መነሻ ሀሳቦቹ ምንድን…

በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስታዲየም የገቡ ደጋፊዎች ቁጥር ስንት ነው?

በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስታዲየም የገቡ ደጋፊዎች ቁጥር ስንት ነው?

ዓምና ስታዲየም ገብተው የሊጉን ጨዋታዎች የተከታተሉ ደጋፊዎች ቁጥር እንዲሁም ክለቦች ከስታዲየም ትኬት ያገኙት ገቢ ይፋ ሆነ።…

ዋልያዎቹ ተጫማሪ ተጫዋች ከስብስባቸው ቀንሰዋል

ዋልያዎቹ ተጫማሪ ተጫዋች ከስብስባቸው ቀንሰዋል

ትናንት እና ዛሬ በስብስባቸው ላይ ለውጦችን እያደረጉ የሚገኙት አሠልጣኝ ዩሐንስ ሌላ ተጫዋች ቀንሰዋል። ዘለግ ላሉ ጊዜያት…

ለሲዳማ ቡና ተጫዋቾች ጥሪ ሲደርስ ቀድሞ ተጠርቶ የነበረው የአንድ ተጫዋች ስም አልተካተተም

ለሲዳማ ቡና ተጫዋቾች ጥሪ ሲደርስ ቀድሞ ተጠርቶ የነበረው የአንድ ተጫዋች ስም አልተካተተም

አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከሲዳማ ቡና የመረጧቸው ተጫዋቾች ቡድኑን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ሲያደርጉ የአንድ ተጫዋቾች ስም ግን አለመካተቱ…

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለሁለት ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለሁለት ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አግልሎ የነበረውና በአህጉራዊ ውድድር የደመቀው ተጫዋች የዋልያዎቹ ጥሪ ደረሳቸው። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወላይታ…

ፈረሰኞቹ ከሀገር ሊወጡ ነው

ፈረሰኞቹ ከሀገር ሊወጡ ነው

ሜዳም ላይ ከሜዳም ውጪ መዋቅራዊ ለውጥ እያደረገ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀጣዩ ሳምንት አጋማሽ ከሀገር ውጪ ጉዞ…

የኢዮብ ዓለማየሁ ጉዳይ እልባት አግኝቷል

የኢዮብ ዓለማየሁ ጉዳይ እልባት አግኝቷል

ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው የኢዮብ ዓለማየሁ ጉዳይ ውሳኔ ተሰጥቶበታል። ​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በተጫዋች እዮብ…

ጦሩ አሸንፏል

ጦሩ አሸንፏል

መቻል የሁለት ተጫዋቾች ተገቢነት ክርክርን ሲያሸንፍ ተጫዋቾቹ በበኩላቸው የቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል። ​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲስፕሊን…

አሠልጣኝ ፍሬው ከዩጋንዳው ክለብ ጋር ተለያይተዋል

አሠልጣኝ ፍሬው ከዩጋንዳው ክለብ ጋር ተለያይተዋል

ያለፉትን ሁለት የውድድር ዓመታት የዩጋንዳውን የሴቶች ክለብ ሲያሰለጥኑ የነበሩት አሠልጣኝ ፍሬው ውላቸው መጠናቀቁን ተከትሎ ከክለቡ ጋር…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማለፍ ተስፋው እንዴት ነው ?

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማለፍ ተስፋው እንዴት ነው ?

በሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ጨዋታ ሀገራችንን የወከለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቀጣዩ ዙር…