👉”በአንድ ጨዋታ ብዙ ጎል ስለተቆጠረ የሚፈጠር ነገር የለም ፤ እኛም በተመሳሳይ መንገድ ብናሸንፍ የሚፈጠር ነገር የለም”…
ሚካኤል ለገሠ
አማኑኤል ገብረሚካኤል ወደ ግብፅ ሊግ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል
ፈጣኑ አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ መዳረሺያው ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን ወደ…
ጣና ዋንጫ | የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የዛሬ ውሎ
በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የምድብ 2ኛ ጨዋታዎች ሞደርን ጋዳፊ እና ወልቂጤ ከተማ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፋቸውን…
ጣና ዋንጫ | ወልቂጤ ከተማ ኮልፌ ተስፋን በአራት ጎል ልዩነት አሸነፈ
በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በሰዒድ ኪያር የሚመራውን ኮልፌ ተስፋ ቡድን አራት…
ከሱዳን ጋር ለሚደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ
ከቀናት በኋላ ከሱዳን ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ የሚያደርገውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለይተዋል።…
ጣና ዋንጫ | ሞደርን ጋዳፊ ባህር ዳር ከተማን ሦስት ለምንም አሸነፈ
በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ የዩጋንዳው ክለብ ሞደርን ጋዳፊ የውድድሩን አዘጋጅ ከተማ ክለብ ሦስት ለምንም…
ሱዳን ከዋልያዎቹ ጋር ላለባት የአቋም መለኪያ ጨዋታ ስብስቧን አሳውቃለች
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ለማድረግ ቀጠሮ የያዘችው ሱዳን ለፍልሚያዎቹ ስብስቧን ለይታለች። የሀገራት…
የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ውድድር የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን ያገኛል
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከጎፈሬ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ውድድር የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት…
የባህር ዳር ስታዲየም ወሳኙን የኤል-ሜሪክ እና አርታ ሶላር ጨዋታ ከነገ በስትያ ያስተናግዳል
ከነገ በስትያ በባህር ዳር ስታዲየም የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት የሱዳኑ ክለብ ኤል-ሜሪክ…
ቡናማዎቹ ኬኒያዊ የግብ ዘብ ለማግኘት ተቃርበዋል
በአሠልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና የውጪ ዜጋ የግብ ዘብ ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። በተጠናቀቀው…

