የጣና ካፕን ውድድር የሥያሜ መብት ያገኘው ተቋም ታውቋል

ከመስከረም 6 ጀምሮ በባህር ዳር ከተማ የሚደረገው ውድድር የስያሜ መብት ስፖንሰር ሲያገኝ ከነገ በስትያ በሚሰጥ ጋዜጣዊ…

የጣና ካፕ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

የሀገር ውስጥ እና ሁለት የውጪ ክለቦችን በማሳተፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ የሚከናወነው የጣና ካፕ የስያሜ…

ሰበታ ከተማ እግድ ተላልፎበታል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከሀገሪቱ ከፍተኛ የሊግ እርከን ወደ ሁለተኛው ሊግ የወረደው ሰበታ ከተማ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት…

የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴው መግለጫ ሰጥቷል

👉 “ምርጫው በዚህ መልኩ መጠናቀቁ ትልቅ ድል እና እፎይታ ነው የፈጠረው ፤ ምርጫ ፍፁም ሰላማዊ እና…

Continue Reading

ጎፈሬ ከዩጋንዳው ክለብ ቡል ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል

👉”ከጎፈሬ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት በመፈራረማችን ደስታ ተሰምቶናል” ሚስተር ሮናልድ ባሬንት 👉”አሁን ላይ ከምስራቅ አፍሪካም አልፈን…

ዋልያዎቹ በነገው ጨዋታ የግብ ዘባቸውን አያገኙም

ነገ 10 ሰዓት የቻን የመጨረሻ ዙር የመልስ ጨዋታ ከሩዋንዳ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂውን…

የዘንድሮ የካጋሜ ካፕ ውድድር አይከናወንም

የቀጠናው ክለቦችን የሚያሳትፈው የሴካፋ ካጋሜ ካፕ የዘንድሮ ውድድር እንደማይደረግ የውድድሩ የበላይ አካል አስታውቋል። 1974 በይፋ እንደተጀመረ…

መቻል የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል

ስብስቡን እንደ አዲስ እያዋቀረ የሚገኘው መቻል ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመራ…

የሩዋንዳ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ኢትዮጵያ ግብፅን በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ስትረታ የጨዋታው የመሐል ዳኛ የነበሩት ቡሩንዲያዊ በሳምንቱ መጨረሻ በቻን የመጨረሻ…

በዋልያው ስብስብ የሚገኙት የፈረሰኞቹ ተጫዋቾች ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል

ከነገ በስትያ ከሱዳኑ አል-ሜሪክ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርጉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ የሚገኙትን ተጫዋቾቻቸውን…