“በምትጫወትበት መንገድ የተወሰኑ ዕድሎችን መፍጠር ከቻልክ እና እንዳይገባብህ ማድረግ ከቻልክ ቢያንስ ጥሩ መንገድ ላይ ነህ”

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድናቸው ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አከናውኖ 0ለ0 ከተለያየ በኋላ…

“ከአቡበከር እና ሽመልስ ውጪ ግብፅን ያሸነፈውን ቡድን መግጠማችን ለእኛ ትልቅ ነገር ነው” ሚቾ

አመሻሽ ላይ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያከናወነው የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ሰርዲዮቪች ሚሉቲን…

የአሠልጣኝ ውበቱ የድህረ-ጨዋታ አስተያየት

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድናቸው ከዩጋንዳ አቻው ጋር በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ካደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ…

የዋልያዎቹ ተፋላሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች

ነሐሴ 20 እና 29 በቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ ዋልያዎቹን የሚፋለመው የሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ ጠቅላላ ጉባኤ ቦታ ተቀይሯል

ነሐሴ 21 እና 22 ቀን 2014 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ሊካሄድ መርሐ ግብር ተይዞለት የነበረው የኢትዮጵያ እግር…

አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ለፌዴሬሽኑ የክስ ደብዳቤ አስገብተዋል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሀዲያ ሆሳዕና ያሳለፉት አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለዲሲፕሊን ኮሚቴ የክስ ደብዳቤ…

የመሐመድኑር ናስር ማረፊያ ታውቋል

በበርካታ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው አጥቂ በመጨረሻም መዳረሻው ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መሐመድኑር…

መቻል ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል

ረፋድ ላይ ተክለማርያም ሻንቆን የግሉ ያደረገው መቻል ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው…

መቻል ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎ ያደረገው መቻል ከሲዳማ ጋር በስምምነት የተለያየውን የግብ ዘብ የግሉ አድርጓል። በቀጣዩ ዓመት…

የጣና ሞገዶቹ አይቮሪያዊ የግብ ዘብ አግኝተዋል

በአሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ወጣቱን አይቮሪኮስታዊ ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በተጠናቀቀው የውድድር…