እጅግ ጠንካራ ፉክክር የተመለከትንበት የወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ጨዋታ በካርሎስ ዳምጠው ብቸኛ ግብ ድቻዎችን…
ሶከር ኢትዮጵያ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ኢትዮጵያ መድን ንግድ ባንክን 2ለ1 በማሸነፍ በሰንጠረዡ አናት የስምንት ነጥብ ልዩነት ከፈጠሩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ያሰፋበትን ድል አሳክቷል
እጅግ ብርቱ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኖች 2-1 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በማሸነፍ መሪነታቸውን አጠናክረዋል።…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
ባህር ዳር ከተማዎች በፍቅረሚካኤል ዓለሙ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለዐ በመርታት ከመሪው ያላቸውን ርቀት ማጥበብ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪኮች በያሬድ የማነ ብቸኛ ግብ ስሑል ሽረን አሸንፈዋል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ስሑል ሽረን ያገናኘው የምሽቱ መርሐግብር በኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። በኢዮብ ሰንደቁ ባሳለፍነው…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች መሪነታቸውን ያጠናከሩበትን ድል አስመዝግበዋል
ኢትዮጵያ መድንን ከ ድሬዳዋ ከተማ ያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ የመዝጊያ መርሃግብር በመሐመድ አበራ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ መድንን…

ሪፖርት | ፋሲል እና ባህር ዳርን ያገናኘው ተጠባቂ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በሳምንቱ ተጠባቂ የነበረው የዐፄዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ የደርቢ ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል። በኢዮብ ሰንደቁ ፋሲል…

ሪፖርት | አህመድ ሁሴን በደመቀበት ጨዋታ አዞዎቹ ተከታታይ ድልን አሳክተዋል
አርባምንጭ ከተማዎች ከመመራት ተነስተው በአህመድ ሁሴን ሦስት ግቦች ታግዘው አዳማ ከተማን 3-1 ማሸነፍ ችለዋል። (በኢዮብ ሰንደቁ)…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 2-0 ዩጋንዳ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመልስ ጨዋታ የዩንጋዳ ብሔራዊ ቡድንን በመለያ ምት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ካለፈበት…

ነብሮቹ ከከፍተኛ ሊግ አንድ ተጫዋች አግኝተዋል
ሀድያ ሆሳዕናዎች አንድ አማካይ ተጫዋች ከከፍተኛ ሊግ ማግኘታቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እየተመሩ በዘንድሮው የመጀመርያው ዙር…