ሀሳኒያ አጋዲር ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥር 11 ቀን 2011 FT ሀሳኒያ አጋዲር 4-0 ጅማ አባ ጅፋር ድምር ውጤት፡ 5-0 18′…

Continue Reading

የግል አስተያየት | ዮሐንስ ሳህሌ አምና እና ዘንድሮ…

አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እና ድሬዳዋ ከተማ የመለየታቸው ነገር እርግጥ መሆኑን ሰሞኑን ከተለያዩ የብዙሃን…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አንደኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ የካቲት 21 ቀን 2011 FT መቐለ 70 እ. 2-1 ጅማ አባ ጅፋር [read more=”ዝርዝር” less=”Read…

Continue Reading

በላይ ታደሰ ከኢትዮጵያውያን ረዳቶቹ ጋር ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ካይዘር ቺፍስ ከ ዜስኮ ዩናይትድ የሚያደርጉትን ጨዋታ ኢትዮጵያውያን ዳኞች…

በሊግ ምስረታ ዙርያ ውይይት ተደረገ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በዚህ ዓመት በእቅድ ከያዛቸው ጉዳዮች አንዱ የሆነው የሊግ ምስረታ ጉዳይ ላይ ለመምከር ከክለቦች…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | መቐለ ከመሪው ያለውን ልዩነት ሲያጠብ አቃቂ ቃሊቲ ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲከናወኑ መቐለ 70 እንደርታ ተከታታይ…

ፋሲል ከነማ ከ ደደቢት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ጥር 7 ቀን 2011 FT’ ፋሲል ከነማ 2-1 ደደቢት 8′ ሙጂብ ቃሲም 43′ ኤዲ ቤንጃሚን…

Continue Reading

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ጌዴኦ ዲላ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ስምንተኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በተካሄደ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ጌዴኦ ዲላ አአ…

ከፍተኛ ሊግ ሐ | ሀድያ ሆሳዕና በአሸናፊነት ጉዞ ሲቀጥል አርባምንጭ አሸንፏል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ሰባተኛ ሳምንት አምስት  ጨዋታዎች እሁድ ሲከናወኑ ሀዲያ ሆሳዕና፣ አርባምንጭ ከተማ እና ነቀምት…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ 1-1 ደቡብ ፖሊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት አዲስ አዳጊዎቹ እና በወራጅ ቀጠናው የሚገኙት ስሑል ሽረ እና ደቡብ ፖሊስን…