የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ የሚደረግባቸው ሰዓታት ለውጥ ተደረገባቸው

ነገ ከሦስት ሳምንት እረፍት በኋላ ድሬዳዋ ላይ የሚጀመረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ የሚደረግባቸው ሰዓታት ላይ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ልምምድ ጀምሯል

በሞሮኮ አስተናጋጅነት በ2022 ለሚከናወነው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያዎችን ወደፊት በሚገለፅ ቀን የሚያከናውነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዋልያዎቹ የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ

ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የተመለሱት ዋልያዎቹ ዛሬ ረፋድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማበረታቻ ሽልማት…

አይቮሪኮስት ከ ኢትዮጵያ | የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ስድስተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ አቢጃን ላይ አይቮሪኮስትን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል። በዚህም መሰረት…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሁለት አመራሮቹ ላይ የእገዳ ውሳኔ አስተላለፈ

ፌዴሬሽኑ በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ምርጫ ላይ ውክልና ሳይኖራቸው ተሳትፎ አድርገዋል ያላቸው ሁለት አመራሮቹን ማገዱን ይፋ አድርጓል።…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ ባህር ዳር ስታዲየም ላይ ማዳጋስካርን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል።…

ካሜሩናዊያን ዳኞች የነገውን ጨዋታ ይመሩታል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ መርሐ ግብር ነገ ኢትዮጵያ ከ ማዳጋስካር የሚያደርጉትን ጨዋታ የካሜሩን ዳኞች ይመሩታል።…

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የየካቲት ወር የሶከር ኢትዮጵያ ምርጦች

አብዛኛው የጨዋታ ሳምንታቱ በወርሀ የካቲት ላይ ያረፈው የባህር ዳር ከተማውን የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቆይታ…

ሁለት ተከላካዮች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጠርተዋል

ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሁለት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጉን ፌዴሬሽኑ…

የእርስዎ የየካቲት ወር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጦችን ይምረጡ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስት የጨዋታ ሳምንታት በሦስተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ባህር ዳር ተከናውነው መጋቢት 3 መጠናቀቃቸው…