ከፍተኛ ሊግ | የካ ክፍለ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ላይ የተደለደለው የካ ክፍለ ከተማ አስራ አንድ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ይቋረጥ ይሆን?

በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ጋር ባደረጉት ውይይት ለአፍሪካ ዋንጫ በቂ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ – የአንደኛ ዙር ሙሉ መርሐ ግብር

መጫወቻ ሜዳ፡ ጅማ ስታዲየም 1ኛ ሳምንት ቅዳሜ ታኅሣሥ 2 04፡00 ፌዴራል ፖሊስ ከ ጅማ አባ ቡና…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ – የአንደኛ ዙር ሙሉ መርሐ ግብር

መጫወቻ ሜዳ፡ ሰበታ ስታዲየም 1ኛ ሳምንት ቅዳሜ ታኅሣሥ 2 04፡00 ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ከንባታ ሺንሺቾ 08፡00…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ – የአንደኛ ዙር ሙሉ መርሐ ግብር

የመጫወቻ ሜዳ፡ ሆሳዕና አብዮ ኤርሳሞ ስታዲየም 1ኛ ሳምንት ቅዳሜ ታኅሣሥ 2 04፡00 አምቦ ከተማ ከ ነጌሌ…

የዋልያዎቹ አሰልጣኞች ከፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ጋር ይወያያሉ

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ረዳቶቻቸው ከፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ጋር በነገው ዕለት በሀዋሳ ይወያያሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መርሐ ግብር ታውቋል

የኢትዮጵያ ሁለተኛው የሊግ እርከን የሆነው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መርሐ ግብር ታውቋል። በአዲስ ድልድል በሦስት ምድቦች 30…

ኢትዮጵያዊው ዳኛ በኩዌት ዕውቅናን አገኘ

የኩዌት እግርኳስ ማኅበር ለሁለት አፍሪካዊ ዳኞች ላበረከቱት አስተዋጽኦ ዕውቅና ሲሰጣቸው በአምላክ ተሰማ አንደኛው ሆኗል፡፡ በአህጉር እና…

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የመወዳደርያ ቦታ ለውጥ ተደርጎበታል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ውድድር ከሀዋሳ ወደ ሰበታ ዞሯል፡፡ የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሦስት…

የካፍ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች ስልጠና በሀዋሳ መሰጠት ጀመረ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጋራ ጥምረት የካፍ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች…