ሰበታ ከተማ የሦስት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል

ሰበታ ከተማ የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሷል። ፍፁም ገብረማርያም ውላቸውን ካደሰሱት መካከል ነው፡፡ ከወለጋ…

ሁለገቡ ተጫዋች ሀዋሳ ከተማን ተቀላቀለ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች ስድስተኛ ፈራሚ አደድርጎ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ እስከ አሁን…

ጅማ አባጅፋር የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

በቅርቡ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት የሾሙት ጅማ አባጅፋሮች በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያው በመግባት ተጫዋቾች ሲያስፈርሙ…

ሀድያ ሆሳዕና የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ

የመስመር እና የፊት አጥቂው ሀብታሙ ታደሠ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል፡፡ በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት መሪነት እስከ አሁን…

ዱላ ሙላቱ ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል

ፈጣኑ የመስመር እና የፊት አጥቂ ስፍራ ተጫዋች ዱላ ሙላቱ የጅማ አባጅፋር አምስተኛ ፈራሚ ሆኗል፡፡ በዝውውሩ ላይ…

ጅማ አባጅፋር ፈጣኑን የመስመር አጥቂ አስፈረመ

በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ከገባ በኃላ ሦስት አዳዲስ ፈራሚዎችን በእጁ ያስገባው ጅማ አባጅፋር የመስመር አጥቂ ወደ…

አዲሱ የዐፄዎቹ ተጫዋች በቅርቡ ለተቋቋመው የትውልድ ከተማው ክለብ የትጥቅ ድጋፍ አድርጓል

ቅዱስ ጊዮርጊስን በመልቀቅ ወደ ዐፄዎቹ በቅርቡ ያመራው አብዱልከሪም መሐመድ በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ላይ እየተካፈለ ላለው የትውልድ…

ጅማ አባጅፋር ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከሰዓታት በፊት መስዑድ መሐመድን የግሉ ያደረገው ጅማ አባ ጅፈር አሁን ደግሞ የመስመር ተከላካይ እና የአማካይ ስፍራ…

መስዑድ መሐመድ የቀድሞ ክለቡን ተቀላቀለ

በቅርቡ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት የሾሙት ጅማ አባጅፋሮች የቀድሞ አማካያቸውን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል መስዑድ መሀመድ በይፋ…

ወላይታ ድቻ የቀድሞው ግብ ጠባቂውን ዳግም አስፈረመ

የጦና ንቦቹ የቀድሞው ግብ ጠባቂያቸው በሁለት ዓመት ውል አስፈርመዋል፡፡ በዝውውሩ አራት ተጫዋቾችን አስፈርመው የነበሩት ወላይታ ድቻዎች…