አርባ ስድስት ክለቦችን ተሳታፊ እንደሚያደርግ የተረጋገጠው እና በአስራ አንድ ምድቦች ተከፍሎ በነገው ዕለት የሚጀመረው የኢትዮጵያ ክልል…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሀድያ ሆሳዕና የአምበሉን ውል አራዘመ
የግራ መስመር ተከላካዩ ሄኖክ አርፊጮ ለሁለት ተጨማሪ ዓመት በሀድያ ሆሳዕና ውሉን አራዝሟል፡፡ በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረት እየተመራ…
በአምላክ ተሰማ በዋና ዳኝነት የመጀመሪያ ጨዋታውን ነገ ይመራል
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሊምፒክ የአውስትራሊያ እና የስፔን ጨዋታን በዋና ዳኝነት ዕሁድ አመሻሽ ይመራል፡፡…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ነገ ይካሄዳል
ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚያድጉ እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሴቶች ሁለተኛ ዲቪዚዮን ፕሪምየር ሊግ ለመግባት የሚደረገው…
አዳማ ከተማ ላይ ተላልፎ የነበረው ውሳኔ ፀንቷል
በቅርቡ በሦስት ተጫዋቾቹ ክስ የተመሰረተበት አዳማ ከተማ ያቀረበው የይግባኝ ጥያቄ ውድቅ በመሆን የተላለፈበት ውሳኔ ፀንቷል፡፡ በ2013…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በቅርቡ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን የሾመው አዳማ ከተማ ሁለት አጥቂዎችን አስፈርሟል፡፡ የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን በደረጃ…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በፌዴሬሽኑ ዕግድ ቢጣልባቸውም በዝውውሩ እየተሳተፉ የሚገኙት ሀድያ ሆሳዕናዎች የተከላካይ እና አማካይ ስፍራ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። ፍሬዘር ካሣ…
ለሀድያ ሆሳዕና ፈርሞ የነበረው አጥቂ ወደ ወላይታ ድቻ በድጋሚ ተመልሷል
ባለፈው ሳምንት ለሀድያ ሆሳዕና ፈርሞ የነበረው ስንታየው መንግሥቱ ወደ ወላይታ ድቻ ተመልሷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም እየተመሩ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ መልካሙ ታፈረ የሚመሩት እና እስከ አሁን አስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ሀዋሳ ከተማዎች ሦስት ተጨማሪ…