ግብ ጠባቂው ፍሬው ጌታሁን በድሬዳዋ ከተማ ውሉን አራዝሟል። የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል ካደሰ በኃላ ፊቱን ወደ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሙሉዓለም መስፍን የቀድሞው ክለቡን ተቀላቀለ
የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ወደ ቀደሞ ቡድኑ አምርቷል፡፡ በተጫዋቾች ዝውውር ላይ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌው…
“በ2014 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ለማዘጋጀት መልስ የሰጡት ክልሎች ሁለት ብቻ ናቸው “
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሼር ካምፓኒ የ2014 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን ለማዘጋጀት ለክለቦች መስፈርት የተካተተበት ደብዳቤ የላከ ቢሆንም…
በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር በቅርቡ እስራኤል ለተጓዘው የታዳጊ ቡድን ምስጋናን አቀረቡ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከእስራኤል ጋር ባደረገው መልካም ግንኙነት በቅርቡ ወደ ሀገሪቱ ተጉዞ የወዳጅነት ጨዋታ አድርጎ ለተመለሰው…
ሲዳማ ቡና ሁለት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ከሁለት ቀናት በፊት ቡድኑን ለማጠናከር ወደ ዝውውር ገበያው ጎራ ያለው ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከሰሞኑ የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል አስቀድሞ ማደስ የቻለው ድሬዳዋ ከተማ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያው በመግባት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኮልፌ ቀራኒዮ 0-3 ወልቂጤ ከተማ
ወልቂጤ ከተማ ሦስት ግቦችን አስቆጥሮ ኮልፌ ቀራኒዮን ከረታበት ጨዋታ በመቀጠል ሁለቱም አሰልጣኞች የድህረ ጨዋታ ሀሳባቸውን ለሶከር…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ሁለተኛው አላፊ ቡድን መሆኑን አረጋግጧል
የትግራይ ክልል ክለቦችን ለመተካት የሚደረገው የማሟያ የመጨረሻ ጨዋታ በተመሳሳይ ሰዓት ከተደረጉ እና በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ኮልፌ ቀራኒዮ ከ ወልቂጤ ከተማ
በተመሳሳይ ሰዓት ከሚደረጉ ጨዋታዎች አንዱ የሆነው እና በሰው ሰራሹ ሜዳ የሚከወነው ወደ ፕሪምየር ሊጉ የመግባት ዕድል…