ድሬዳዋ ከተማ አማካይ አስፈርሟል

ድሬዳዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ፡፡ ሄኖክ ገምቴሳ ብርቱካናማዎቹን የተቀላቀለ ተጫዋች ነው። በአዳማ ከተማ፣ ፋሲል…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የዮርዳኖስ ምዑዝ ብቸኛ ጎል ኤሌክትሪክን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዮርዳኖስ ምዑዝ ጎል ጌዲኦ ዲላን 1ለ0…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ በግቦች ታጅቦ ድሬዳዋን ረቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ13ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀኝ አራተኛ መርሃግብር ሀዋሳ ከተማን ከ ድሬዳዋ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ከ አዲስ አበባ ከተማ ጋር ያለ ጎል ተለያይቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ13ኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማን ከ መከላከያ አገናኝቶ…

አዳማ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ

አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን የሾመውና ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት አልሞ ዝውውር እያደረገ የሚገኘው አዳማ ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ በጎል ተንበሽብሾ ወደ ድል ተመልሷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ 4፡00 ኢትዮጵያ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የምርቃት ፈለቀ ሁለት ጎሎች አዳማን ባለድል አድርገዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና አርባምንጭ…

U-20 | አዲስ አበባ ከተማ እና አዳማ ሲያሸንፉ መሪው ሆሳዕና ከ ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርቷል

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ለ በአዳማ ከተማ ቀጥሎ በኮቪድ ምርመራ መዘግየት ምክንያት ያልተካሄዱት…

ወላይታ ድቻ ከናይጄሪያዊው አጥቂ ጋር ተስማምቷል

ወላይታ ድቻ ናይጄሪያዊውን የቀድሞ የፋሲል አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል። የመሐል እና የመስመር አጥቂው ኢዙ አዙካ ድቻን የተቀላቀለ…

አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

የአዳማ ከተማ ቦርድ ሁለት አሰልጣኞችን ጠርቶ ካነጋገረ በኋላ በዛሬው ዕለት ዋና አሰልጣኝ መሾሙን ሶከር ኢትዮጵያ በስፍራው…