በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአስራ አምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ጌዲኦ ዲላ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ወደ ድል ተመልሷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ መከላከያ ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኃላ…
ቢንያም በላይ ወደ ኢትዮጵያ የሚመልሰውን ዝውውር ለመፈፀም ተስማማ
በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ቢንያም በላይ በፕሪምየር ሊጉ የሚገኝ ክለብን ለመቀላቀል ተስማምቷል። ባለ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለክለቡ ገቢ የሚያስገኙ ሱቆችን አስመረቀ
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ረጅም ታሪክ ያለው የኢትዮ ኤሌክትሪክ ክለብ ራሱን ማስተዳደር ይችል ዘንድ ያስገነባቸውን በርካታ ሱቆች…
U-20 | አዳማ፣ መድን እና ወልቂጤ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ተደርገው…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ ከአቃቂ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የአስራ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አቃቂ ቃሊቲ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የመሳይ ተመስገን ግሩም ጎል ለሀዋሳ ሦስት ነጥብ አስገኝታለች
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የአስራ አራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን አራተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በመሳይ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የፀጋነሽ ወራና የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ድሬዳዋን ባለ ድል አድርጓል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አስራ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ መሐል ተደርጎ ድሬዳዋ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ተጠባቂው ጨዋታ በንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአስራ አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ተጠባቂ ጨዋታ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መከላከያ…
ድሬዳዋ ከተማ አማካይ አስፈርሟል
ድሬዳዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ፡፡ ሄኖክ ገምቴሳ ብርቱካናማዎቹን የተቀላቀለ ተጫዋች ነው። በአዳማ ከተማ፣ ፋሲል…