መከላከያ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረሙ ቀጥሎ ካርሎስ ዳምጠው እና ወንዱ አብሬን አስፈርሟል፡፡ ካርሎስ ዳምጠው ከአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዘመ
አዳማ ከተማ የተከላይዋ ወይንሸት ፀጋዬን ኮንትራት አራዝሟል፡፡ ወሳኝ የሚባሉ ተጫዋቾቹን ለሌሎች ክለቦች አሳልፎ ከሰሞኑ የሰጠው አዳማ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ኢትዮ ኤሌክትሪኮች በዛሬው ዕለት አምስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ የቀድሞዋ የዳሽን ቢራ እና ባለፉት ዓመታት በመከላከያ እና በኢትዮጵያ…
ስሑል ሽረ ለተጫዋቾቹ ጥሪ አቀረበ
ስሑል ሽረዎች የ2013 ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በዚህ ሳምንት ይጀምራሉ። የእስከ አሁን አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን በክረምቱ የዝውውር…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ…
ከፍተኛ ሊግ | ጌዲኦ ዲላ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል
የጌዲኦ ዲላ እግር ኳስ ክለብ ለወንድ እግር ኳስ ቡድኑ ማስታወቂያን አወጣ፡፡ በተሰረዘው የ2012 የከፍተኛ ሊግ ውድድር…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከሥራ ይርዳው ጋር
ከቀናት በፊት መከላከያን የተቀላቀለችው አጥቂዋ ሥራ ይርዳው የዛሬው የሴቶች ገፅ ዕንግዳችን ናት። ትውልድ እና ዕድገቷ በባህር…
ስሑል ሽረ አራተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ
ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ ዘግየት ብለው የገቡት ስሑል ሽረዎች የመስመር ተጫዋች አስፈርመዋል፡፡ ለክለቡ ፊርማውን ያኖረ አራተኛ ተጫዋች…
ጅማ አባጅፋር በዚህ ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ ይቀጥራል
ጅማ አባጅፋር በዚህ ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ በመሾም የ2013 ዝግጅቱን ይጀምራል፡፡ በተደጋጋሚ ከተጫዋቾች ደመወዝ ካለ መከፈል ጋር…
ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ
እስካሁን አምስት ተጫዋቾችን ያስፈረሙት መከላከያዎች ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን ጨምረዋል፡፡ አጥቂው ፍቃዱ ወርቁ ለአንድ ዓመት ጦሩን የተቀላቀለ…