በዛሬው የሴቶች ገፅ እንግዳችን ወጣቷ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆነችው የአዳማ ከተማዋ ተከላካይ ነፃነት…
ቴዎድሮስ ታከለ
የደቡብ ፖሊስ ተጫዋቾች ለሁለተኛ ጊዜ ቅሬታቸውን አሰምተዋል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ደቡብ ፖሊስ ተጫዋቾች የደመወዝ ይከፈለን የቅሬታ ደብዳቤን ለፌዴሬሽኑ አስገብቷል፡፡ ቁጥራቸው በርከት ያለ የክለቡ…
ፌዴሬሽኑ በኢንተርሚደሪ ማኅበር ቅሬታ ቀረበበት
የኢንተርሚደሪ ወይንም የእግር ኳስ ወኪሎች ማኅበር “የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአግባቡ እያስተናገደን ባለመሆኑ ቅሬታችንን ይዘን ወደ…
ከፍተኛ ሊግ | የካ ክፍለ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዘመ
አሰልጣኝ ባንተይርጋ ጌታቸው ለዘጠነኛ ዓመት በየካ ክፍለ ከተማ ለመቆየት ውሉን አራዘመ፡፡ በኢትዮጵያ እግርኳስ በአንድ ክለብ ውስጥ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጉዳይ ዛሬ ውሳኔ ያገኝ ይሆን ?
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ዛሬ ያደርጋል። እጅግ የተንዛዛው እና ብዙዎች እንዲወያዩበት ካስቻሉ…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ለማራዘም ተስማማ
አሰልጣኝ አሥራት አባተ በቡታጅራ ከተማ ለመቆየት ዛሬ ተስማማ፡፡ ዘንድሮ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ…
የደጋፊዎች ገፅ | “ሁሌም የሚፀፅተኝ ነገር ቡናን ተጫዋች ሆኜ አለማገልገሌ ነው” አብዱራህማን መሐመድ (አቡሸት)
☞ሀያ አራት ዓመታት የተሻገረ የድጋፍ ጉዞ … ☞ “የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ነው በሚል ከመጀመርያ አሰላለፍ የወጣሁበት…
የሴቶች ገፅ | የቅጣት ምቷ ስፔሻሊስት ሕይወት ደንጊሶ
በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ውስጥ ከሚጠቀሱ ጠንካራ ተጫዋቾች መካከል አንዷ ነች። ተክለ ሰውነቷ፣ ከረጅም ርቀት እና…
ዘንድሮ በሰበታ ከተማ ያሳለፈው አጥቂ ወደ አይቮሪኮስቱ ክለብ አመራ
ብሩኪና ፋሷዊው የአጥቂ ሥፍራ ተጫዋች ባኑ ዲያዋራ ሰበታ ከተማን ለቆ አሴክ ሚሞሳን ተቀላቅሏል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
“ወደ ሜዳ በመመለሴ እጅግ ደስተኛ ነኝ” ዑመድ ኡኩሪ
በገጠመው ከበድ ያለ ጉዳት ለስምንት ወራት ያህል በጉዳት ከሜዳ ርቆ በቅርቡ የተመተለሰው የግብፁ አስዋን ክለብ አጥቂ…