ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሲዳማ ቡና የዮናታን ፍሰሀ እና ተስፉ ኤልያስን ውል ለማራዘም መስማማቱን ክለቡ እና ተጫዋቾቹ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡…

ሲዳማ ቡና ከዩጋንዳዊው አማካይ ጋር ተስማማ

ዩጋንዳዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ያስር ሙገርዋ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማማ፡፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2009 ላይ የደቡብ አፍሪካው…

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ከአበባየው ዮሐንስ ጋር

ከ2011 ጀምሮ በሲዳማ ቡና እየተጫወተ የሚገኘው አማካዩ አበባየው ዮሐንስ የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት አምድ ዕንግዳችን ሆኗል። ትውልድ…

ድሬዳዋ አማካይ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ

ብርቱካናማዎቹ የመሀል ሜዳ ተጫዋች የሆነው ሙሉቀን አይዳኝን አራተኛ ፈራሚ ለማድረግ ተስማሙ፡፡ እግርኳስን በድሬዳዋ የጀመረው ይህ አማካይ…

ድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ

ብርቱካናማዎቹ ግብ ጠባቂው ሀምዲ ጠፊቅን ሦስተኛ አዲስ ተጫዋች ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ በድሬዳዋ ከተማ 2010 መጫወት የጀመረው ይህ…

በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ተደረገ

ትናንት ምሽት በእግርኳሱ ያሉ አካላትን ያሳተፈ “ያለፉትን እናመስግን፤ ቀጣዩን የኢትዮጵያን ኳስ እንዴት እናሳድግ” በሚሉ ጉዳዮች ዙሪያ…

ድሬዳዋ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ውል አደሰ

ድሬዳዋ ከተማ የምንተስኖት የግሌ፣ ቢኒያም ጥዑመልሳን፣ ሙህዲን ሙሳ እና ያሲን ጀማልን ውል አራዝሟል፡፡ ዛሬ ውል ካራዘሙት…

ሀዲያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

ስንታየው ታምራት እና በረከት ወልደዮሐንስ ውላቸውን አድሰዋል፡፡ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ በረከት ወልደዮሐንስ አርባምንጭ ከተማን ለቆ በተሰረዘው…

የቤተሰብ አምድ | ሽሮ ሜዳ ያበቀለችው ቤተሰብ

ከአንድ ቤተሰብ ወጥተው በእግርኳሱ ትልቅ ስም ያገኙ ተጫዋቾችን በምናነሳበት አምዳችን ከሽሮ ሜዳ ተነስተው ለስኬት የበቁትን የታፈሰ…

Continue Reading

ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ተራዘሙ

የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዓለም ዋንጫ የማጣሪያ መርሀ ግብሮች ለሁለተኛ ጊዜ ተራዝመዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ…