ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና ምኞት ደበበ፣ አበበ ጥላሁን እና አማኑኤል ጎበናን በማስፈረም ተስማማ፡፡…

ሰበታ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከአዳማ ከተማ ታዳጊ ቡድን የተገኙት ፉአድ ፈረጃ እና ቡልቻ ሹራ የሰበታ ከተማ አዳዲስ ፈራሚ ለመሆን ተስማምተዋል፡፡…

ሰበታ ከተማ የመጀመርያ ተጫዋቹን አስፈረመ

ሰበታ ከተማ በዝውውር ገበያው በመግባት የመጀመሪያ ተጫዋቹን አማካዩ ዳንኤል ኃይሉ አድርጓል፡፡ ከሰሞኑ ለተጫዋቾቻቸው የተነሳባቸውን የደመወዝ ክፍያ…

ሀዲያ ሆሳዕና የጋናዊውን አጥቂ ውል አራዝሟል

ጋናዊው የፊት መስመር ተጫዋች ቢስማርክ አፒያ በነብሮቹ ቤት ውሉን ለማደስ ተስማምቷል። በ2010 ክረምት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት…

ፋሲል ከነማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

ለ2013 የውድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾች ከማስፈረም ባለፈ ውል በማራዘሙ የተጠመዱት ዐፄዎቹ የአምሳሉ ጥላሁን ቴዎድሮስ ጌትነት እና…

የሴቶች ገፅ | ከመጀመሪያ ሴት ተጫዋቾች አንዷ እና ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በለጥሽ ገብረማርያም…

በኢትዮጵያ የሴቶች እግር ኳስ ላለፉት ሀምሳ ዓመታት ያህል ዕድገቱ ፈጣን እንዲሆን የነበራት ድርሻ ቀላል አይደለም። ከመጀመሪያ…

ወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል

የጦና ንቦቹ ሰዒድ ሀብታሙን ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሳቸውን ገልጸዋል፡፡ ከአንድ ቀን በፊት አራት ወጣት ተጫዋቾችን…

ሀዲያ ሆሳዕና አምስተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሱሌይማን ሰሚድ አዳማን ለቆ ሀዲያ ሆሳዕናን የተቀላቀለ አምስተኛ ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአንድ ዓመት ውል…

ወላይታ ድቻ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የቀድሞ ተጫዋቹን ለመመለስ ተቃርቧል

በአሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ የሚመሩት የጦና ንቦቹ አራት አዳዲስ ወጣት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ሲደርሱ አናጋው ባደግን ለማስፈረም…

ወልቂጤ ከተማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባሩን ውል አድሷል

ፍሬው ሰለሞን ወልቂጤ ከተማን ለመቀላቀል ሲስማማ አሳሪ አልመሐዲ ውሉን አድሷል። የነባር ተጫዋቾችን ውል ከሰሞኑ ሲያራዝሙ የነበሩት…