ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በጊዜያዊ አሰልጣኝ እየተመራ ወደ ድል ተመልሷል

ከ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የእሁድ ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ሶዶ…

ሲዳማ ቡና ጋናዊ አማካይ አስፈርሟል

ሲዳማ ቡና የጋና ዜግነት ያለው የተከላካይ አማካይ አልሀሰን ኑሁን አስፈርሟል፡፡ በፕሪምየር ሊጉ ውጤታማ ግስጋሴን እያደረገ ያለው…

ዘነበ ፍስሀ ወላይታ ድቻን ለቀዋል

በ2010 በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ከተሾሙ በኋላ በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫው ውጤታማ የውድድር ጊዜ የነበራቸው እና በዘንድሮው ፕሪምየር ሊግ…

ኦኪኪ አፎላቢ በከፍተኛ ክፍያ ዛሬ የጅማ አባጅፋር ንብረት ሆኗል

የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አጃይብ አባመጫ ኦኪኪ አፎላቢ በዛሬው ዕለት የግላቸው ማድረጋቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግረዋል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር…

ደቡብ ፖሊስ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሾመ

ደካማ የውድድር ዓመት አጀማመር ያሳየው እና ከቀናት በፊት ዋና አሰልጣኙን ከኃላፊነት ያነሳው ደቡብ ፖሊስ ከዲላ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያየ

ካለፉት ዓመታት አንፃር በውድድር ዘመኑ የተቀዛቀዘ ውጤት እያስመዘገበ ያለው ሀላባ ከተማ ከአሰልጣኙ ሚሊዮን አካሉ ጋር በስምምነት…

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ብሔራዊ ቡድኑን ለማጠናከር እንቅስቃሴ ስለመጀመራቸው ይናገራሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በቀጣይ ለብሔራዊ ቡድኑ ግብዓት የሚሆኑ ስራዎችን ለመስራት ማሰባቸውን በተለይ ከሶከር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-1 ድሬዳዋ ከተማ

በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ሀዋሳ ከተማን ካሸነፈበት ጨዋታ በኃላ የሁለቱ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከሜዳው ውጪ በጊዜ በተቆጠረች ጎል ሀዋሳን አሸንፏል

ከ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በገናናው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-0 ደደቢት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛው ሳምንት ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ደደቢትን 3-0 በሆነ ውጤት ካሸነፈ በኃላ…