የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መደበኛ መርሐ ግብር በ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲቀጥል ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ፋሲል ከተማን…
ቴዎድሮስ ታከለ
ቦባን ዚሩንቱሳ አንድም ጨዋታ ሳያደርግ ኢትዮጵያ ቡናን ለቋል
በሁለተኛው ዙር ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለው የአጥቂ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ቦባን ዚሩንቱሳ ጥሩ ግልጋሎት ያበረክታል ተብሎ ቢጠበቅም…
የተሾመ ታደሰ እና የአርባምንጭ ከተማ ጉዳይ እልባት አላገኘም
በ2009 በአርባምንጭ ከተማ ለተጨማሪ ሁለት አመታት ለመጫወት ኮንትራቱን ያራዘመው ተሾመ ታደሰ በዛው አመት ግንቦት ወር ላይ…
ሲዳማ ቡና ከሁለት የውጭ ዜጋ ተጫዋቾቹ ጋር ተለያይቷል
በክረምቱ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅለው የነበሩትና በውድድር ዘመኑ ዝቅተኛ ተሳትፎ ያደረጉት ጋናዊው ኬኔዲ አሺያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው…
ሀዋሳ ከተማ የኮንትራት እድሳት እና የደሞዝ ጭማሪ አድርጓል
ሀዋሳ ከተማ በ2008 ከተስፋ ቡድን ያሳደጋቸው ሰባት ወጣቶች ለመጪዎቹ ሁለት አመታት የሚያቆይ ኮንትራት ሲያራዝም ዘንድሮ ላሳደጋቸው…
ሪፖርት | የወንድሜነህ አይናለም ድንቅ አጨራረስ ለሲዳማ ቡና ወሳኝ ነጥብ አስገኝቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ድል እየራቀው የመጣው ደደቢትን ይርጋለም ላይ ያስተናገደው ሲዳማ ቡና በወንድሜነህ አይናለም…
አርባምንጭ ከተማ በውድድር አመቱ ለሁለተኛ ጊዜ አሰልጣኝ አሰናበተ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ደካማ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘውና በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የተቀመጠው አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ፍፁም ገ/ማርያም እና መከላከያ የሀዋሳን በሜዳው ያለመሸነፍ ጉዞ ገትተውታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት በሜዳው መከላከያን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ የ4 – 0 ሽንፈት ሲያስተናግድ ፍፁም…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ተጀምሯል
የ2010 የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ዓዲግራት ላይ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሲጀመር ወልዋሎ ዓ.ዩ በሜዳው አርባምንጭን አስተናግዶ ጨዋታው…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አንደኛውን ዙር በመሪነት አጠናቋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በ8ኛው ሳምንት ዱራሜ ላይ በሀምበሪቾ እና ሀላባ ከተማ መካከል የተካሄደውና በሀላባ የ 1-0…