ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

ስምንተኛው ሳምንት የሚጀምርበትን ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። ጨዋታው አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በብሔራዊ ቡድን አብረዋቸው ከሰሯቸው…

አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በሰባተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቡድኖቹ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ያውቋል። አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል በአምስተኛው ሳምንት በሀዲያ ሆሳዕናን…

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

04፡00 ላይ ለሚጀምረው ተጠባቂ ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች የመረጡት የመጀመሪያ አሰላለፍ የታወቀ ሲሆን ያልተጠበቁ ለውጦችም ተደርገዋል። በአሰልጣኝ…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

የሰባተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን በዚህ መልኩ አንስተናል። አዲስ አበባ ላይ የነበሩትን የጨዋታ ሳምንታት በድል…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ

የሰባተኛው ሳምንት ተጠባቂ መርሐ-ግብር የሆነውን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ቃኝተነዋል። በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ የተቀመጡትን ሁለቱን ቡድኖች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-1 ድሬዳዋ ከተማ

ከአመሻሹ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኝ ዘርዓይ እና አሰልጣኝ ፍሰሀ ለሱፐር ስፖርት ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ…

ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

09፡00 ሲሆን በሚጀምረው ጨዋታ ሲዳማ እና ድሬዳዋ የሚጠቀሟቸው ተጫዋቾች ታውቀዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ በፋሲል ከነማ ከተሸነፈው…

የአሰልጣኖች አሰተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-2 ሀዋሳ ከተማ

የባህር ዳር እና ሀዋሳ ጨዋታ መጠናቀቁን ተከትሎ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…

ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ረፋዱ ጨዋታ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል። በሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስር የኢትዮጵያ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ

የሲዳማ እና ድሬዳዋን ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንደሚከተለው አንስተናል። ከሽንፈት በተመለሱ ቡድኖች መካከል የሚደረገው ይህ ጨዋታ በቶሎ…