ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ

የነገ ከሰዓት በኋላውን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። በተለያዩ የውጤት ፅንፎች ላይ የሚገኙት ሁለቱ ቡድኖችን በሚያገናኘው…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

መቀመጫቸውን በሀዋሳ ያደረጉትን ሁለቱን ቡድኖች የሚያገናኘውን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ሮድዋ ደርቢ ተብሎ የሚጠራው…

“ደስታዬን በዛ መንገድ የገለፅኩት…” – ግርማ ዲሳሳ

ግርማ ዲሳሳ ዛሬ ግብ ካስቆጠረ በኋላ ደስታውን ስለገለፀበት መንገድ ነግሮናል።  በዛሬ ጠዋቱ የሰበታ ከተማ እና የባህርዳር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ወላይታ ድቻ

የጊዮርጊስ እና ድቻ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ያደረጉት የድህረ ጨዋታ ቆይታ ይህንን ይመስላል።  አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድ…

ሪፖርት | የሳላሀዲን ሰዒድ ጎል ጊዮርጊስን ባለ ድል አድርጋለች

በስምንተኛው ሳምንት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ከሰዓት በኋላ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን 1-0…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

09፡00 ላይ በሚጀምረው የጊዮርጊስ እና የድቻ ጨዋታ ቡድኖቹ ወደ ሜዳ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ እና የተደረጉ ለውጦችን…

“…የግቡን ቋሚ ትገጫለች የሚል ሀሳብ ውስጤ ነበር” ፍፁም ገብረማርያም

በውድድር ዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ ያገባው ጎል ከጨዋታ ውጪ የተባለበት የሰበታው አጥቂ ስለዛሬው ጨዋታ አነጋጋሪ ክስተቶች አስተያየቱን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-4 ባህርዳር ከተማ

ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ – ሰበታ ከተማ…

ሰበታ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የስምንተኛው ሳምንት ቀዳሚ መርሐ-ግብር ከደቂቃዎች በኋላ ሲጀምር በርካታ ለውጦች የተደረጉበት የቡድኖቹ የመጀመሪያ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል። ከወላይታ…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ

በጊዮርጊስ እና በድቻ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን የተመረጡት አሰልጣኝ…