ከአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ – ሀዲያ…
ዮናታን ሙሉጌታ
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊነቱን አስቀጥሏል
በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማ 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ሀዲያ ሆሳዕና ዳዋ ሆቴሳን ከቅጣት…
ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
ሀዲያ ሆሳዕናን ከአዳማ የሚያገናኘው የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ አሰላለፍ እና ሌሎች ነጥቦችን ይዘን መጥተናል። ዳዋ ሆቴሳን ከቅጣት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-0 ወልቂጤ ከተማ
ከሲዳማ እና ወልቂጤ ጨዋታ መጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከቡድኖቹ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ተቀብሏል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ…
ሲዳማ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
የአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ላይ ሆነን የምንጠብቀው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች። ነጥብ ከተጋራበት…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ
የውድድር ሳምንቱ የመጨረሻውን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እነሆ። በዝውውር መስኮቱ በመካከላቸው በነበረው የተጫዋቾች ፍልሰት መነሻ እና መድረሻ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ
የአምስተኛ ሳምንቱን የመጨረሻ ቀን መክፈቻ ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። እጅግ በተዳከመ አቅም ከሦስተኛ ጨዋታው አንድ ነጥብ ያሳካው…
ሪፖርት | በመገባደጃው የተጋጋለው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
ባህር ዳር እና ፋሲልን ያገናኘው የአምስተኛው ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ በክስተቶች ተሞልቶ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በጨዋታው…
ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
በጉጉት የሚጠበቀው ጨዋታ አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች እነሆ። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በወልቂጤ ከተማ ከተረታው ቡድን የመጀመሪያ…