ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ስሑል ሽረ

በወራጅ ቀጠናው የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታ እና ስሑል ሽረ በሊጉ ለመቆየት የሚያስችላቸውን ነጥብ ለማግኘት የሚፋለሙበት ጨዋታ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና እና ስሑል ሽረን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የሐዋሳ ከተማ ቆይታ መዝጊያ በነበረው ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ስሑል ሽረ 1-1 በሆነ ውጤት ነጥብ መጋራት…

ሪፖርት | መቻል እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል

የጨዋታ ሳምንት መገባደጃ መርሐግብር መቻልን ከስሑል ሽረ አገናኝቶ 1ለ1 በሆነ ውጤት ነጥብ በማጋራት ተቋጭቷል። መቻሎች በ28ኛው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ስሑል ሽረ

በሰንጠረዡ በሁለት የተለያየ ፅንፍ በሃያ ነጥብ ልዩነት የተቀመጡት ቡድኖች ከድል ጋር ለመታረቅ የሚያደርጉት ጨዋታ የ29ኛው ሳምንት…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል

በመጀመሪያዎቹ 15 ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ 1-1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ፋሲል ከነማ

ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማን የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ መርሐ-ግብር ነው። ባለፉት ሦስት ጨዋታዎች ተከታታይ የአቻ…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል

የሊጉ መርሃግብር ከቀናት ዕረፍት በኋላ ዛሬ ሲመለስ ሰሑል ሽረን ከወላይታ ድቻ ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ወላይታ ድቻ

ወላይታ ድቻ የአሸናፊነት መንፈሱን መልሶ ለማግኘት ስሑል ሽረ ደግሞ በሊጉ የመቆየት ተስፋውን ለማለምለም የሚያደርጉት ጨዋታ የ27ኛው…

ሪፖርት | የበዓል ምሽት ጨዋታው ያለ ጎል ተጠናቋል

በሀያ ስድስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የምሽት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማን ከስሑል ሽረ አገናኝቶ ጨዋታው ያለ ጎል ተገባዷል።…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ስሑል ሽረ

አርባምንጭ ከተማ እና ስሑል ሽረ የሚያደርጉት ጨዋታ በበዓለ ትንሳሤው ዕለት የሚደረግ ሁለተኛው መርሐግብር ነው። ሁለተኛውን ዙር…