ቅዱስ ጊዮርጊስ በሴካፋ የክለቦች ውድድር ላይ አይሳተፍም

በታንዛንያ አስተናጋጅነት ከ9 ቀናት በኋላ እንደሚምር የተነገረው የሴካፋ ካጋሜ ካፕ የክለቦች ውድድር ምድብ ድልድል ላይ ተካተው…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የተካተተበት ሴካፋ ካጋሜ ክለብ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

ሴካፋ የሚያዘጋጀው የክለቦች ውድድር ከዓመታት መቋረጥ በኃላ በሰኔ ወር በታንዛኒያ እንደሚዘጋጅ ታውቋል፡፡ ሆኖም በውድድሩ ላይ ኢትዮጵያን…

ሉሲዎቹ ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ የሚያደርጉት ጉዞ ተሰረዘ 

እንደ አባል ሀገራቱ ሁሉ ውድድሮችን የመምራት ደካማ አቅም እንዳለው በተደጋጋሚ እያሳየን የሚገኘው ሴካፋ ለአዘጋጇ ሀገር ሩዋንዳ…

ሴካፋ 2018 | ሉሲዎቹ ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ 

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዚህ ሳምንት ይጀመራል ተብሎ ቢጠበቅም ሴካፋ ለሩዋንዳ መስጠት የሚገባውን ገንዘብ አለመስጠቱን ተከትሎ አዘጋጅ ሀገር…

የሉሲዎቹ ዝግጅት ለተወሰኑ ቀናት ሊቋረጥ ይችላል

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዚህ ሳምንት እንደሚጀመር ተጠብቆ ሴካፋ ለሩዋንዳ መስጠት የሚገባውን ገንዘብ ባለመስጠቱ አዘጋጇ ሩዋንዳ ጥያቄዋ እስካልተሟላ…

የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ የሚጀመርበት ቀን ተራዘመ

ሩዋንዳ የምታስተናግደው የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ ከአራት ቀናት በኃላ ኪጋሊ ላይ እንደሚጀመር አስቀድሞ የወጣው መርሃ ግብር ቢጠቁምም…

የ17 ዓመት ብሔራዊ ቡድን እንቆቅልሽ እስካሁን አልተፈታም

ባሳለፍነው ሳምንት ፍፃሜውን ባገኘው እና ቡሩንዲ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከ17 አመት በታች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ…

ሉሲዎቹ የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅታቸውን ዛሬ ጀመሩ

ግንቦት ወር መጨረሻ ላይ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ተሳታፊ የሆኑት ሉሲዎቹ በዛሬው እለት ጥሪ…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከውድድር ውጪ ሆኗል

በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ምድብ ለመግባት ብራዛቪል ላይ ካራን የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተሸንፎ ከውድድር ውጪ ሆኗል፡፡…

ቡሩንዲ 2018| የኢትዮጵያ ቅጣት ዝርዝር

የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግርኳስ ምክር ቤት (ሴካፋ) ቡሩንዲ እያስተናገደችው ባለችው ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር…