ዛሬ በአዳማ ሣ/ቴ/ዩ ስታዲየም በተጀመረው የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ኢትዮጵያ መድን እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚያቸውን በመርታት…
ኢትዮጵያ መድን

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር የመጀመሪያ ቀን አዳማ ላይ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድታናል። ሁለተኛ…

መረጃዎች| 31ኛ የጨዋታ ቀን
ስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ይደረጋሉ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል የኢትዮጵያ ንግድ…

ሪፖርት | ሀዲያ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
ምሽት ላይ በሀዲያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ መድን መካከል የተደረገው የዕለቱ ብቸኛ መርሐግብር 1-1 ተጠናቋል። ምሽት 12…

መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን
ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ የሸገር ደርቢ ላልተወሰነ ጊዜ ቢራዘምም ቀሪውን አንድ ጨዋታ…

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ መድን
ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በኋላ ሁለቱም አሰልጣኞች ስለ ጨዋታው ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።…

ሪፖርት | ሀዋሳ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
የሀዋሳ ከተማ እና የኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ቀዝቃዛ ፉክክር ተደርጎበት 0-0 ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር ሀዋሳ ከተማ…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን
ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገም ይቀጥላል። ነገ የሚደረጉ ሁለቱን ጨዋታዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-1 ወላይታ ድቻ
“በፍላጎት ብቻ በልጠውናል ፣ መሸነፋችን አይበዛብንም” አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ “ብዙ ሩጫ እና ፍትጊያ እንደሚጠብቀን እናውቅ ነበር…