የጨዋታ ሳምንቱ የመገባደጃ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። ሻሸመኔ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና ተመሳሳይ የጨዋታ መንገድ…
ሀዲያ ሆሳዕና

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከ 5 ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል
ፋሲል ከነማ ከመመራት ተነስቶ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና…

መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ሲዳማ ቡና…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና 13ኛ የአቻ ውጤቱን አስመዝግቧል
40 ጥፋቶች በተሠሩበት ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ እና ነብሮቹ ያለ ግብ ተለያይተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ባህር ዳር ከተማ…

መረጃዎች | 86ኛ የጨዋታ ቀን
22ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ…

ሪፖርት| ሲዳማ ቡናዎች ጣፋጭ ድል ተጎናፅፉ
ሲዳማ ቡናዎች ከመመራት ተነስተው ለአስራ ስምንት ሳምንታት የቆየ የሀድያ ሆሳዕና ያለመሸነፍ ጉዞን ገተዋል። ሀድያ ሆሳዕናዎች ከባለፈው…

ሪፖርት | ነብሮቹ የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ተከታታይ ድል በድጋሜ አዳማ ላይ አስመዝግበዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን በመርታት በውድድር ዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል። በዕለቱ ቀዳሚ…

መረጃዎች | 81ኛ የጨዋታ ቀን
በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ድል ተመልሷል
ነብሮቹ በተመስገን ብርሃኑ እና በዳዋ ሆቴሳ ግቦች ሀምበርቾን 2ለ0 ረተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ሀምበርቾ…