ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 2

ቀሪዎቹን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዓመት አቀራረብ በተመለከተ የሶከር ኢትዮጵያን ዳሰሳ እነሆ! ሲዳማ ቡና ባለፈው…

አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል

አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ለመቋጨት ሲቃረብ ለማስፈረም ከተስማማቸው ሦስት ተጫዋቾች ጋር ደግሞ አይቀጥልም። ክለቡን በቡድን…

አዳማ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማማ

አዳማ ከተማ ሁለት ግብ ጠባቂዎች ወደ ስብስቡ አካትቷል

በባቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ሁለት የግብ ዘብ አስፈርመዋል። በዋና አሰልጣኙ አብዲ…

አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማግኘት ተስማምቷል

በባቱ (ዝዋይ) የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ከጀመሩ አራት ቀናትን ያስቆጠሩት አዳማ ከተማዎች ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው አካተዋል። ለ2017…

አሰልጣኝ አብዲ ቡሊ ምክትሎቻቸውን አሳውቀዋል

አዳማ ከተማ ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ቀጥሯል። ከአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ጋር ከተለያዩ በኋላ በቡድኑ ውስጥ በምክትል አሰልጣኝነት…

አዳማ ከተማ አዲሱን አሰልጣኝ አሳውቋል

የአዳማ ከተማ ቀጣዩ ዋና አሰልጣኝ ታውቀዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው አዳማ ከተማ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን…

ሪፖርት | መቻሎች የዋንጫ ፉክክሩ ወደ መጨረሻው ዕለት እንዲያመራ አስገድደዋል

በ29ኛ የጨዋታ ሳምንት የማሳረጊያ መርሃግብር መቻሎች ለቀኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል ምላሽ ሲሰጡ የዋንጫ ፉክክሩም ወደ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከሁለት ጊዜ መመራት ተነስተው ድል ተቀዳጅተዋል

ማራኪ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማዎች ከሁለት ጊዜ መመራት ተነስተው አዳማ ከተማን 3ለ2 አሸንፈዋል። በዕለቱ…

የአዳማ ከተማ ተጫዋች ወደ ቡልጋሪያ አቅንቷል

“የባቡር ተጓዦቹ” ለተከላካይ አማካዩ የሙከራ ዕድል አመቻችተዋል። የውድድር ዓመቱን ከአዳማ ከተማ ጋር ያሳለፈው ናይጀርያዊው ቻርለስ ሪባኑ…