ባህር ዳር ከተማ የግብ ጠባቂውን ውል አራዝሟል

ከሰዓታት በፊት ተጨማሪ ተጨዋች ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል የተስማሙት የጣና ሞገዶቹ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዝመዋል። የ25 ዓመቱ…

ባህር ዳር ከተማ ማሊያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ

በጅማ አባጅፋር ጥሩ ቆይታ የነበረው ማሊያዊው አጥቂ ማማዱ ሲዲቤ ባህር ዳር ከተማን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል፡፡ የ26…

ባህር ዳር ከተማ የሴቶች ቡድን ሊመሰርት ነው

በ1973 የተመሰረተው ባህር ዳር ከተማ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሴቶች ቡድን ለማቋቋም ቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታውቋል። ባሳለፍነው…

ባህር ዳር ከተማ ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል

በርካታ ተጨዋቾችን ወደ ቡድናቸው በመቀላቀል የቅድመ ውድድር ልምምዳቸውን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም እያደረጉ የሚገኙት ባህር ዳር…

የከፍተኛ ሊጉ ግብ አስቆጣሪ ወደ ባህርዳር ለማምራት ተስማማ

ከአርባምንጭ ከተማ ጋር የአንድ ዓመት ቆይታ ያደረገውና ወደ አዳማ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ስንታየው መንግስቱ ወደ ጣና…

ባህር ዳር ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል

በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ ሰለሞን ወዴሳን ስድስተኛ ፈራሚ አድርጓል፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን…

ባህርዳር ከተማ ወጣቱን ግብ ጠባቂ አስፈረመ

አስቀድመው የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር የፈፀሙት ባህር ዳሮች በዛሬው ዕለት ወጣቱ ግብ ጠባቂ ፅዮን መርዕድን ወደ ክለባቸው…

ባህር ዳር ከተማዎች ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል

የጣና ሞገዶቹ ዘግይተው ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ በመግባት ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ ሲገኙ በዛሬው ዕለትም አፈወርቅ ኃይሉን ወደ…

ባህር ዳር ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን ሦስተኛ ፈራሚው አድርጓል

በተከታታይ ቀናት አንድ አንድ ተጨዋች እያስፈረሙ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች የቀድሞ ተጨዋቻቸውን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ሳሙኤል…

ባህር ዳር ከተማዎች ሁለተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል

ሳሙኤል ተስፋዬን ከቅዱስ ጊዮርጊስ በማስፈረም ወደ ዝውውር መስኮቱ የገቡት ባህር ዳር ከተማዎች ሁለተኛ ተጨዋቻቸውን ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።…