ሪፖርት | ስሑል ሽረ ባህር ዳርን በሜዳው በመርታት ወሳኝ ሶስት ነጥቦች አሳካ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛው ሳምንት ጨዋታ ሽረ ላይ ስሑል ሽረ በሜዳው ባህርዳር ከተማን ጋብዞ በሳሊፍ ፎፋና…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ባህር ዳር ከተማ

ነገ ከሚደረጉ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ሽረ እና ባህር ዳርን የሚያገናኘውን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። ወራጅ ቀጠና…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የደርሶ መልስ ድሉን ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ተቀዳጅቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ቅዱስ ጊዮርጊስን አስተናግዶ በሳላምላክ ተገኝ ብቸኛ…

ፋሲል ከነማ በወዳጅነት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ላይ አምስት ግቦችን አስቆጥሮ አሸንፏል

ሁለት አላማን ሰንቆ የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ዛሬ 10 ሰዓት በባህር ዳር…

ባህር ዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ የወዳጅነት ጨዋታ አዘጋጁ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እረፍት ላይ መሆኑን ተከትሎ ሁለተ የሊጉ ተሳታፊዎች ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ግስጋሴውን ባህርዳር ከተማን በመርታት ቀጥሏል

በ5ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ትግራይ ስታድየም ላይ ባህርዳር ከተማን ያስተናገዱት “ምዓም አናብስት” በኦሴይ ማውሊ ብቸኛ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ባህር ዳር ከተማ

ሌላኛው የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት የመቐለ እና ባህር ዳር ተስተካካይ መርሐ ግብር ይሆናል። ከአምስተኛው ሳምንት የተዘዋወረው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ

በሊጉ 15ኛ ሳምንት ባህር ዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በክልል ስታዲየሞች ሲደረጉ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ

ከመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በሆነው የባህር ዳር እና አዳማ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች ልናነሳ…