የ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ክለብ ፋሲል ከነማ በሁለት ሺህ ደጋፊዎች ፊት ዋንጫውን ከፍ እንደሚያደርግ ታውቋል።…
ፋሲል ከነማ
” እስከ 1 ቢሊዮን ብር እናገኛለን ብለን አስበናል “
“ስፖርት ለኢትዮጵያ ሕብረት” በሚል መሪ ቃል ፋሲል ከነማ ባዘጋጃቸው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶችን አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ…
“ከፊታቸው ያለውን ጨዋታ መወጣት እና መፍጨርጨር የእነሱ ፋንታ ነው” ሥዩም ከበደ
የፋሲል ከነማው አሠልጣኝ ሥዩም ከበደ ከቀናት በፊት የወልቂጤ እግርኳስ ክለብ ቡድናቸውን “ከአቅም በታች ተጫውቷል” በሚል ስለከሰሰበት…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ አንድ እጃቸውን የሊጉ ዋንጫ ላይ አሳርፈዋል
በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ እና አናት ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ያደረጉት ጨዋታ በሊጉ መሪ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረው ጨዋታ ላይ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች ይህንን ይመስላሉ። አዳማ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
የነገውን ቀዳሚ ጨዋታ በዳሰሳችን ለመመልከት ሞክረናል። በሰንጠረዡ አናት እና ግርጌ የሚገኙት ቡድኖችን የሚያገናኛው ጨዋታ ውጤት ለሁለቱም…
ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/sidama-bunna-fasil-kenema-2021-04-18/” width=”100%” height=”2000″]
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
የ19ኛው ሳምንት የማሳረጊያ ቀን ቀዳሚ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። በሰንጠረዡ የታች እና የላይኛው ፉክክር…
“የዓለም ፍፃሜ፤ የህይወቴ ፍፃሜ አድርጌ ነበር የወሰድኩት” – አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ
በ18ኛው ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር በነበረው ወሳኝ ጨዋታ ቡድናቸውን በኮቪድ ምክንያት ያልመሩት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር
የፋሲል እና የጅማ አሰልጣኞች ጨዋታውን አስመልክቶ ለሱፐር ስፖርት ኃሳባቸውን እንዲህ አካፍለዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…