ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማን ያገናኘው የሊጉ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ በአዲስ ግደይ የፍፁም ቅጣት ምት በሲዳማ…
ሀዋሳ ከተማ
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የሮዱዋ (የወንድማማቾች) ደርቢን እንደሚከትለው እናስዳስሳችኋለን። የሀዋሳ ባለሰው ሰራሽ ሜዳ ስታድየም…
Continue Readingየአሰልጣኝ አስተያየት | ” ቀድመው ጎል ሊያስቆጥሩብን እንደሚችሉ ገምተን ነበር ” አዲሴ ካሳ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ ስሑል ሽረን 6-1 በሆነ ውጤት ከረታ በኃላ የሁለቱ ክለቦች…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ግማሽ ደርዘን ግብ አስቆጥሮ ሽረን በመርታት መሪነቱን አጠናክሯል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ስሑል ሽረን 6-1 በሆነ ሰፊ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ከቅዳሜ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በስተመጨረሻ የሚደረገውን የሀዋሳ እና ሽረ ጨዋታ እኛም በዳሰሳችን የምንመለከተው የመጨረሻው የነገ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገባ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዋሳ ከተማው ጨዋታ አስቀድሞ የተከሰተውን የደጋፊዎች ግጭት አስመልክቶ ዝርዝር ሁኔታውን ለፌዴሬሽኑ በደብዳቤ አሳወቀ። በኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ሀዋሳ ከተማ
ትላንት እንዲካሄድ መርሐ ግብር ተይዞለት የነበረውና ከበርካታ ንትርኮች በኋላ ዛሬ በ9 ሰዓት አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ…
ሪፖርት | ከጉዞ የተመለሱት ሀዋሳዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ነጥብ ወስደዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ትላንት አዲስ አበባ ስታዲየም እንዲካሄድ ፕሮግራም ተይዞለት የነበረውና…
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ዛሬ እንዲደረግ ተወሰነ
ትላንት በተፈጠረ የደጋፊዎች ግጭት ምክንያት ጨዋታው ከመከናወኑ በፊት የተቋረጠው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ዛሬ…
ሀዋሳ ከተማዎች በመመለስ ላይ ናቸው
ትናንት በደጋፊዎች ግጭት ምክንያት ሳይደረግ የቀረው ጨዋታ ዛሬ እንደሚከናወን ቢገለፅም የሀዋሳ ቡድን አባላት በአሁኑ ሰዓት ጉዞ…