ለዓለም ብርሀኑ በህንድ የነበረውን ህክምና አጠናቆ ተመልሷል

በጉልበቱ ላይ ጉዳት ገጥሞት የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ለዓለም ብርሀኑ በህንዱ…

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ ነገ ይካሄድ ይሆን?

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት የቀን ለውጥ ተደርጎበት ነገ ሊካሄድ የታሰበው የቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ…

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና የስታድየም መግቢያ ዋጋ ጭማሪ ጥያቄ አስነስቷል

ለ2012 የውድድር ዘመን የስታድየም መግቢያ ዋጋ ማሻሻያ ያደረጉት ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ቡና ይህን አስመልክቶ ደጋፊዎች ለቀረቡት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰርቢያዊው ምክትል አሰልጣኝ ጋር ተለያየ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የሰርቢያ ዜግነት ያላቸውን ጉራን ጉዚያንን በቅርቡ በረዳት እና በአካል ብቃት አሰልጣኝነት መቅጠሩ የሚታወስ ሲሆን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከአሞሌ ጋር ስምምነት ፈፀሙ

የአዲስ አበባ ስታዲየምን በጋራ የሚጠቀሙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከዳሽን ባንክ (አሞሌ) ጋር የትኬት ሽያጭ…

ኹለት የዚህ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የቀን ለውጥ ተደረገባቸው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኹለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ ሲቀጥሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ ኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከጀመረባቸው የዛሬ ጨዋታዎች መካከል በሼር ሜዳ የተደረገው የወልቂጤ እና የጊዮርጊስ ጨዋታ ምንም ግብ…

ሪፖርት| ወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

በታሪክ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን ያከናወኑት ወልቂጤ ከተማዎች ሜዳቸው ግንባታ ላይ በመሆኑ ዝዋይ በሚገኘው ሼር ሜዳ…

ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ኅዳር 21 ቀን 2012 FT ወልቂጤ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ – – ቅያሪዎች 57′  ዓባይነህሙሀጅር 47′  አቱሳይ ሀይደር…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የፕሪምየር ሊጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች መካከል ለሊጉ እንግዳ የሆነው ወልቂጤን ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያገናኘው ጨዋታን እንዲህ ተመልክተነዋል። ፕሪምየር…

Continue Reading