መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሦስት ግቦች ጣፍጭ ሦስት ነጥብ በማግኘት ከሊጉ መሪ ንግድ ባንክ ያለውን ልዩነት ወደ…
መቻል
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
ተጠባቂ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ጨዋታ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተጠናቋል። በሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብር…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ከ12 ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
ኢትዮጵያ መድን ከመመራት ተነስቶ በአብዱልከሪም መሐመድ ሁለት ግቦች መቻልን 2ለ1 መርታት ችሏል። ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር መቻል…
መረጃዎች| 84ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለቱ የሰንጠረዡ ፅንፍ በሚደረግ ፉክክር ወሳኝነት ያላቸው ሁለት የነገ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ወልቂጤ ከተማ…
ሪፖርት | የተጠበቀውን ያህል ፉክክር ያልታየበት ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ጥራት ያላቸው ሙከራዎች ተበራክተው ሳናስተውል 0ለ0 ተጠናቋል። መቻሎች…
መረጃዎች| 80ኛ የጨዋታ ቀን
በ20ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቻል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል
በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻሎች በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹን 1ለዐ ረተዋል። በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻል…

