ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ |  የግንቦት 10 ተስተካካይ ጨዋታዎች

በሳምንቱቱ መጀመሪያ ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎችን አስተናግዶ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ደግሞ ሌሎች ሁለት ጨዋታዎች እንደሚደረጉበት…

መቐለ ከተማ ለቀድሞ ተጫዋቾች የእውቅና ጨዋታ አዘጋጀ

መቐለ ከተማ ክለብ በትግራይ ክለቦች ከ2002 በፊት ለነበረው ውጤታማ የእግርኳስ እንቅስቃሴ የላቀ አስተዋፅኦ አድርገዋል ላላቸው ተጫዋቾች…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የግንቦት 6 ተስተካካይ ጨዋታዎች

ለሁለት ሳምንታት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የአፍሪካ መድረክ ተሳትፏ…

Continue Reading

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ከመሪው ያለውን ልዩነት ያጠበበበትን ድል አስመዝግቧል

በ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ከተማ ወላይታ ድቻን 2-0 በመርታት ከመሪው ያለውን ልዩነት ማጥበብ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | 22ኛ ሳምንት የሚያዚያ 21 ጨዋታዎች

ዛሬ እና ትናንት አራት ጨዋታዎች የተካሄዱበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ነገ ደግሞ መቐለ እና አዲስ…

Continue Reading

ሪፖርት | መቐለ ከመሪው ያለውን ልዩነት ያጠበበትን ወሳኝ ድል አስመዝግቧል 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት መርሃግብር ዛሬ መካሄድ ሲጀምር አዲስአበባ ስታዲየም ላይ መቐለ ከተማን ያስተናገደው ደደቢት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ መቐለ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ደደቢት መቐለ ከተማን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጀመራል።…

ሪፖርት| መቐለ ከተማ እና ወልዲያ ነጥብ ተጋርተዋል

20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲውል አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ መቐለ ከተማን ከወልዲያ ጋር…

ሪፖርት | መከላከያ ወሳኝ ድል አሳክቷል

በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ መከላከያ በፍፁም ገ/ማርያም የጭማሪ ደቂቃ ጎል አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ…

ያሬድ ብርሃኑ ወደ መቐለ ተመልሷል

ከወልዲያ ጋር በስምምነት የተለያየው ያሬድ ብርሀኑ ማረፊያው መቐለ ከተማ ሆኗል ያሬድ ብርሀኑ በ2007 መቐለ ከተማ በብሔራዊ…