በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። “ጨዋታውን…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በምዓም አናብስት አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የነበረው የመቐለ 70 እንደርታ እና ወልዋሎ ጨዋታን መቐለ በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ…
ሀዲያ ሆሳዕና አንድ ተጫዋች የውሃ ሽታ ሆኖበታል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት አዲስ አዳጊው ሀዲያ ሆሳዕናን የተቀላቀለው መሐመድ ናስር ላለፉት ሁለት ሳምንታት ከቡድኑ የልምምድና የጨዋታ…
“በዚህ ወሳኝ ጨዋታ ላይ 50ኛ ጎል በማስቆጠሬ በጣም ደስ ብሎኛል” አማኑኤል ገብረሚካኤል
አማኑኤል ገ/ሚካኤል በመቐለ 70 እንደርታ ማልያ ስላስቆጠረው 50ኛ ጎል ይናገራል። በ2009 ከሰሜን ሸዋ ደብረብርሀን ወደ መቐለ…
መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 1-0 ወልዋሎ 24′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል – ቅያሪዎች…
Continue Readingቅዱስ ጊዮርጊስ ማሊያዊውን ተጫዋች አሰናበተ
ፈረሰኞቹ በክረምቱ ቡድኑን ከተቀላቀለው ማሊያዊ አጥቂ አቱሳይ ኒዮንዶ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከሚገኙ አራት…
ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የአምስተኛው ሳምንት ማሳረጊያ የሆነው ተጠባቂው የትግራይ ክልል ደርቢን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሳምንቱ ከሚደረጉት ጨዋታዎች ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 3-3 ፋሲል ከነማ
ስድስት ጎሎች ከተቆጠረበት የሰበታ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለብዙሃን መገናኛ…
ሪፖርት | የሰበታ እና ፋሲል ጨዋታ በድራማዊ መልኩ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ትላንት የተጀመረው የአምሰተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሰበታ ከተማ እና ፋሲል ከነማ 3-3…
ሰበታ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ታኅሳስ 19 ቀን 2012 FT’ ሰበታ ከተማ 3-3 ፋሲል ከነማ 10′ ፍፁም ገ/ማርያም 90+2′ ፍፁም…
Continue Reading
