ዳዊት ፍቃዱ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባለፉት 10 አመታት በጉልህ ከሚጠቀሱ ጎል አስቆጣሪዎች ተርታ የሚመደብ አጥቂ ነው።…
ዝ ክለቦች
ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | የኢትዮጵያ ክለቦች ወሳኝ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ይጠብቃቸዋል
በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወደ ምድብ ለመግባት የሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች ማክሰኞ በአራት አፍሪካ ከተሞች ተጀምረዋል፡፡ ዛሬ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በሜዳው አይበገሬነቱን አስቀጥሏል
በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠበቂው መርሀ ግብር ሀዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን አስተናግዶ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው…
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር የሊጉ መሪ የሆነበትን ድል ይርጋለም ላይ አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ወደ ይርጋለም የተጓዘው ጅማ አባጅፋር ሲዳማ ቡናን 3-1 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት…
ሪፖርት | ፋሲል ከተማ ደደቢትን አሸንፎ ከመሪነት አውርዶታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ በጎንደሩ ፋሲለደስ ስታዲየም በተስተናገደ ጨዋታ ፋሲል ከተማ ደደቢትን በፊሊፕ ዳውዝ…
ሪፖርት| መቐለ ከተማ እና ወልዲያ ነጥብ ተጋርተዋል
20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲውል አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ መቐለ ከተማን ከወልዲያ ጋር…
” ወደ ቀድሞ ብቃቴ ለመመለስ ጥረት እያደረግኩ ነው” ፍፁም ገብረማርያም
ባለፉት ሦስት ወራት ያልተረጋጋ የእግርኳስ ጊዜ ያሳለፈው ፍፁም ገብረማርያም ባለፈው ሳምንት ከወልዲያ ጋር በይፋ ከተለያየ በኋላ…
ሪፖርት | ውጤታማ ቅያሪዎች ለኢትዮጵያ ቡና ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አስገኝተዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የአዲስ አበባ ስታድየም ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከወልዋሎ ዓ.ዩ ጋር አጋናኝቶ…
ሪፖርት | መከላከያ ወሳኝ ድል አሳክቷል
በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ መከላከያ በፍፁም ገ/ማርያም የጭማሪ ደቂቃ ጎል አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የሚያዚያ 8 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። የዛሬው ዳሰሳችንም ትኩረቱን…

