በቦዲቲ የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የሁለገብ ተጫዋቹ ዘላለም ኢያሱን ውል ሲያራዝም ለሁለት…
ወላይታ ድቻ
ወላይታ ድቻ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል
የጦና ንቦቹ እድሪስ ሰዒድን የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በዓምናው የውድድር ዘመን በትውልድ ከተማው…
ወላይታ ድቻ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድኑ አሳድጓል
ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ከሆነው ስብስብ ውስጥ ተስፈኛ እንቅስቃሴ ያደረጉ አምስት…
ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን በድጋሚ አስፈረመ
ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂው መክብብ ደገፉን ከአራት ዓመታት በኃላ በድጋሚ አስፈርሞታል፡፡ በ2005 በወላይታ ድቻ የእግርኳስ…
ወላይታ ድቻ አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል
በርከት ያሉ ነባር ተጫዋቾች ውል ያላቸው በመሆኑ በዝውውር ሂደቱ ብዙም ተሳትፎ ያላደረገው ወላይታ ድቻ ተመስገን ታምራትን…
ወላይታ ድቻ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ
ወላይታ ድቻ ዘንድሮ በወልዲያ በግራ ተከላካይነት ስፍራ ሲጫወት የነበረው ይግረማቸው ተስፋዬን አስፈርሟል፡፡ ከቢሾፍቱ የተገኘውና በዱከም ከተማ…
ወላይታ ድቻ የ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ለሆነው ቡድኑ ሽልማት አበረከተ
ወላይታ ድቻ በአዳማ ሲደረግ በነበረው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ላይ ተሳታፊ በመሆን…
ወላይታ ድቻ የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን የቀጠረው ወላይታ ድቻ ሁለት የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። አስቀድሞ አማካዩን ዘላለም…
ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ፈራሚው ዘላለም ኢሳይያስን አድርጓል። የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት…
ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
ገብረክርስቶስ ቢራራ የወላይታ ድቻ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል። ወላይታ ድቻ የውድድር ዓመቱን አጋማሽ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመራ…