ሪፖርት | የወልዋሎ እና መቐለ ከተማ ጨዋታ ከመጀመርያው አጋማሽ መሻገር አልቻለም

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት አዲግራት ላይ የተካሄደው የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጨዋታ በደጋፊዎች ረብሻ ምክንያት ሁለተኛው…

ቅድመ ዳሰሳ | 17ኛ ሳምንት የመጋቢት 20 ጨዋታዎች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ነገ ወልዲያ ፣ ጅማ ፣ አርባምንጭ ፣ ዓዲግራት እና አዲስ አበባ…

Continue Reading

” ኳሱን ልወረውር ስል ከጓንቴ ጋር ተጣበቀ… ” ዘውዱ መስፍን

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ጎንደር ላይ መካሄድ ሲገባው ከፀጥታ ስጋት ጋር ተያይዞ ትላንት…

ሪፖርት | ፋሲል ከተማ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል

8 ሰዐት ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም በተጀመረው የሊጉ ሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከተማ ወልዋሎ ዓ.ዩን…

ወልዋሎ ዮሀንስ ሽኩርን አስፈረመ

ከመልካም አጀማመር በኋላ የውድድር ዘመኑን 12ኛ ደረጃ ይዞ ያጋመሰው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዝውውር መስኮቱ ተጨዋቾችን ለማስፈረም…

ወልዋሎ ከአራት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል

በዘንድሮው የውድድር ዘመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የተቀላቀለው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ካስፈረማቸው ተጫዋቾች…

​ወልዋሎ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ያላቸውን ውል ያቋረጡ ሶስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። …

​አሰልጣኝ ብርሀኔ ከወልዋሎ በለቀቁበት መንገድ ዙርያ ቅሬታቸውን አሰምተዋል

አሰልጣኝ ብርሃኔ ገ/እግዚአብሔር ከወልዋሎ የተለያየሁበት መንገድ ተገቢ አይደለም በሚል ለፌዴሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤያቸውን አስገቡ።  አሰልጣኝ ብርሃኔ ወልዋሎን…

ወልዋሎ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ በዛሬው እለት ሾሟል። አሰልጣኙ…

ሪፖርት | ወልዋሎ ከ8 ተከታታይ ጨዋታ በኋላ የመጀመርያ ሦስት ነጥብ አሳክቷል

በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓዲግራት ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-0 በማሸነፍ ከ8…