ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ሲያፈርም የአራት ነባሮችን ውል አድሷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተካፋዩ አዳማ ከተማ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም አራት ነባር…

​የሴቶች እግርኳስ ገፅ | ቆይታ ከአሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራ ጋር

በ1990ዎቹ አጋማሽ የሴቶች እግርኳስ በተፋፋመበት ወቅት በአሰልጣኝነት የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ካደረጉ አሰልጣኞች መካከል አንዱ የሆነው ያሬድ ቶሌራ…

የሴቶች ገፅ | ኢንስትራክተር ሕይወት አረፋይነ ከትናንት እስከ ዛሬ…

ለብዙዎች አርዓያ መሆን የሚችለው የአሰልጣኝ ህይወት አረፋይነ የእግርኳስ ጉዞ ፣ የህይወት ተሞክሮ እና የወደፊት ህልም በሴቶች…

የሴቶች ገፅ | ባለ ክህሎቷ አማካይ ቅድስት ቦጋለ

በኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ውስጥ ድንቅ ክህሎት አላቸው ከሚባሉት መካከል ነች። ብዙሀኑ የስፖርት ቤተሰቦች በደደቢት ስትጫወት አውቀዋታል።…

የሴቶች ገፅ | የመጀመሪያዋ የብሔራዊ ቡድን አምበል እየሩሳሌም ነጋሽ

ስኬታማዋ ተከላካይ እና የመጀመሪያዋ የብሔራዊ ቡድን አምበል እየሩሳሌም ነጋሽ የዛሬዋ የሴቶች ገፅ እንግዳችን ናት፡፡ አዲስ አበባ…

የሴቶች እግርኳስ ገጽ | ብዙ ውጣ ውረዶችን የተሻገረው አሰልጣኝ አሥራት አባተ

በኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ላይ በተለያዩ ክለቦች እና ወጣት ብሔራዊ ቡድኖች ለረጅም ዓመታት ያሰለጠነው አሰልጣኝ አሥራት አባተ…

የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከመስከረም ካንኮ ጋር…

በደደቢት እና አዳማ ከተማ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈችውን መስከረም ካንኮን በሴቶች ገፅ አምዳችን እንግዳ አድርገናታል። በመዲናችን አዲስ…

የሴቶች ገፅ | ድንቋ አማካይ ኤደን ሺፈራው

ከደደቢት ጋር ስኬታማ ዓመታትን ያሳለፈችው ደፋር ፣ ግልፅ እና እልኸኛ እንደሆነች የሚነገርላት የተከላካይ አማካይዋ ኤደን ሺፈራው…

የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከአረጋሽ ካልሳ ጋር…

በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን የመከላከያ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የሆነችው አረጋሽ ካልሳን ይዘን ቀርበናል። በጋሞ…

የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከእመቤት አዲሱ ጋር…

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክለብ እና ብሔራዊ ቡድን ደረጃ ምርጥ ብቃቷን እያሳየች የምትገኘው እመቤት አዲሱ ከሶከር ኢትዮጵያ…