አሰልጣኝ ደረጀ በላይ የሀላባ ከተማ አዲሱ አሰልጣኝ በመሆን በዛሬው ዕለት መሾማቸውን የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አንዋር ስርጋፋ…
ከፍተኛ ሊግ
ደቡብ ፖሊስ ድጋፍ አደረገ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ደቡብ ፖሊስ ለሁለተኛ ጊዜ የቁሳቁስ ድጋፍ እንዲሁም የደም ልገሳን አከናውኗዋል፡፡ ከወራት በፊት የቁሳቁስ…
የቡታጅራ ከተማ ክለብ ለሁለተኛ ጊዜ ድጋፍ አደረገ
ከዚህ ቀደም ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍን አበርክቶ የነበረው የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ቡታጅራ ከተማ አሁን…
የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በጎ ተግባር ቀጥሏል
በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፉ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ አባላት በሙሉ ለመቅዶንያ አረጋውያን እና ህሙማን መርጃ…
የ2011 ኮከቦች የገንዘብ ሽልማት በዚህ ሳምንት ተግባራዊ ይሆናል ተባለ
ተደጋጋሚ ቅሬታ በተሸላሚዎቹ ዘንድ ሲነሳበት የቆየው የ2011 የሊጎቹ ኮከቦች ሽልማት ከወራቶች መጓተት በኃላ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ…
አርባምንጭ ከተማ ፌዴሬሽኑ የወሰነው ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት ተቃውሞውን ገለፀ
የዘንድሮ ውድድር በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ ያሳለፈበት መንገድ ተገቢ አይደለም በማለት አርባምንጭ ከተማ ተቃውሞውን አሰምቷል።…
የ2012 የኢትዮጵያ ሊጎች ሙሉ ለሙሉ እንዲሰረዙ ተደረገ
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረጉ የሊግ ውድድሮች ሙሉ ለሙሉ እንዲሰረዝ ተደረገ። በተጨማሪም በቀጣይ ዓመት ኢትዮጵያን…
የፍሬው ገረመው የቀብር ስነ-ስርአት ዛሬ ተፈፀመ
(መረጃውን የላከልን ክለቡ አርባምንጭ ከተማ ነው) በድንገት ሕይወቱ ያለፈው የአርባምንጭ ከተማው ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው የቀብር ስነ-ስርዓት…
የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ እና አምበል ስለ ፍሬው ገረመው ይናገራሉ
ዛሬ ማለዳ ህይወቱ በድንገት ስላለፈው የአርባምንጭ ከተማ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው የክለቡ ዋና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ…
ዜና ዕረፍት | የአርባምንጩ ግብ ጠባቂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
የአርባምንጭ ከተማ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው በቅፅል ስሙ (ሰጌቶ) ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ተጫዋቹ ከሰሞኑ…

