በከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ መሆኑ የተረጋገጠው መከላከያ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። በአዳማ ተስፋ ቡድን እና ገላን ከተማ…
ከፍተኛ ሊግ
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል
አሰልጣኝ አብዲ ቡሊ የሻሸመኔ አዲሱ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል። አሰልጣኙ ከዚህ ቀደም በባቱ ከተማ፣ ነገሌ ቦረና ፣…
ከፍተኛ ሊግ | ነቀምት ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመግባት ተወሰኖለት ኋላ ላይ ውሳኔው ተቀልብሶ በከፍተኛ ሊግ እንደሚወዳደር ያረጋገጠው ነቀምት ከተማ ስድስት…
ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፀመ
በ2011 የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ለተጋጣሚ ቡድን በሜዳው ፈተኝ የነበረው ነገሌ አርሲ አሰልጣኝ ታዬ ናኒቻን ለመቅጠር…
ኢትዮጵያ መድን ለቀረበበት ቅሬታ ምላሽ ሰጥቷል
የከፍተኛ ሊግ ተካፋይ የሆነው ኢትዮጵያ መድን 8 የቀድሞ ተጫዋቾች ከቀናት በፊት የአንድ ቀን ልምምድ አልሰራችሁም በሚል…
ደደቢት ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ በርካታ ዝውውሮች ካደረጉት ክለቦች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት ደደቢቶች የቀድሞ ተጫዋቻቸው ዮሐንስ ፀጋይ እና ተከላካዩ…
ከፍተኛ ሊግ | የኢትዮጵያ መድን ተጫዋቾች በክለቡ ላይ ቅሬታ አቀረቡ
በ2011 ውድድር ዓመት ኢትዮጵያ መድን ሲያገለግሉ የነበሩ ተጫዋቾች ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ያላቸውን ቅሬታ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
ከፍተኛ ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ እየተመራ ባለፈው ዓመት ለመጀመርያ ጊዜ በተሳተፈበት የከፍተኛ ሊግ ውድድር በመጨረሻው ሳምንት በሊጉ መቆየቱን…
ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ዳዊት ታደሰ እየተመራ ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ እያደረገ ያለው ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል።…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ተጫዋች በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ አምርቷል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን የተገኘው ሉክ ፓውሊን በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ ለማምራት አምርቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…

