አንጋፋው አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳ በ2010 ቆይታ ላደረገበት ደቡብ ፖሊስ ፈርሟል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ለረጅም ዓመታት…
ከፍተኛ ሊግ
አዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ እንደማይፈርስ ተረጋገጠ
በ2011 የውድድር ዘመን ባጋጠመው የፋይናንስ እጥረት ምክንያት የመፍረስ አደጋ ውስጥ ገብቶ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ…
የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ እጣ ፈንታ ምን ይሆን?
በርካታ ውስብስብ ጉዳዮች እየታዩበት ያለው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የመቀጠሉ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል። በ2004…
ደቡብ ፖሊስ ሦስት ወጣት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በፌዴሬሽኑ የፎርማት ለውጥ የተነሳ አዲስ ፈርመው ከነበሩ ተጫዋቾች ጋር እንደሚለያይ የሚጠበቀው ደቡብ ፖሊስ ሦስት አዳዲስ ወጣት ተጫዋቾችን…
አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የዝውውር መስኮቱን ዘግየት ብለው የተቀላቀሉት አርባምንጭ ከተማዎች አማካዩ ምንተስኖት አበራ እና ሁለገቡ የመስመር ተጫዋች አድማሱ ጌትነትን…
ደቡብ ፖሊስ ፌዴሬሽኑ የማስተካከያ ዕርምጃ እንዲወስድ ጠየቀ
ፌዴሬሽኑ የሚወስናቸው እርስ በእርስ የሚጋጩ ውሳኔዎች በክለቡ ላይ የሞራል እና የገንዘብ ኪሳራ እያስከተሉ በመሆኑ ጉዳዩን በድጋሚ…
መከላከያ ፌዴሬሽኑ አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጠው ጠየቀ
ፌዴሬሽኑ የህግ አግባብን ተከትሎ ባለመወሰኑ ምክንያት የውሳኔው መቀያየር በክለባችን ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ያሳደረ በመሆኑ አስቸኳይ ምላሽ…
ፌዴሬሽኑ የመሻርያ ደብደቤ ለክለቦች ላከ
በ2012 የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጋችኋል ለተባሉት የከፍተኛ ሊግ አምስት ቡድኖች እና ከፕሪምየር ሊጉ ለወረዱ…
ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ዳዊት ታደሰ እየተመራ ባለፈው ዓመት ለመጀመርያ ጊዜ በተሳተፈበት የከፍተኛ ሊግ ውድድር ጥሩ ጉዞ ማድረግ የቻለው…
ከፍተኛ ሊግ | አክሱም ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሀዬን የቀጠረው አክሱም ከተማ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል። ግብጠባቂው ማቲዮስ ሰለሞን (ከነቀምቴ ከተማ)፣…

