ወላይታ ድቻ በፍጹም ግርማ ብቸኛ ግብ ለአራተኛ ተከታታይ ጨዋታ 1-0 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል።…
መቐለ 70 እንደርታ
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ
የመጨረሻ የሊግ ጨዋታቸውን በድል ያጠናቀቁት የጦና ንቦቹ እና ምዓም አናብስት የሚፋለሙበት ጨዋታ 9:00 ይጀመራል። በሁለተኛው ዙር…
መቐለ 70 እንደርታ የዝውውር መስኮቱ ሦስተኛ ፈራሚ ለማግኘት ተቃርቧል
ካሜሮናዊው አጥቂ ምዓም አናብስቱን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ቀደም ብለው በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበራቸው ጋናዊው አማካይ ኢማኑኤል…
መቐለ 70 እንደርታ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
መድንን ለመቀላቀል ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሲሠራ የሰነበተው ግብ ጠባቂ ምዓም አናብስትን መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል። ከሦስት…
ጋናዊው የተከላካይ አማካይ ምዓም አናብስትን ተቀላቀለ
መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ሲያስፈርም የተጣለበት እገዳም ተነስቷል። በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ ሳያደርጉ የቆዩት መቐለ 70 እንደርታዎች…
የታገዱ ክለቦች እነማን ናቸው?
አምስት ክለቦች ዝውውር እንዳይፈጽሙ ታግደዋል። አምስት ክለቦች በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዝውውር እንዳይፈጽሙ ዕግድ ተጥሎባቸዋል። በ2016 የውድድር…
ሪፖርት| ምዓም አናብስት ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል
የቦና ዓሊ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ መቐለ 70 እንደርታን አሸናፊ አድርጋለች። አርባምንጭ ከተማዎች አዳማ ላይ ድል ከተቀዳጀው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ከሆኑት መርሐ-ግብሮች ውስጥ ምዓም አናብስት እና አዞዎቹ የሚያደርጉት ጨዋታ ረፋድ ላይ ይካሄዳል። በመጀመርያው…
ሪፖርት | ሐይቆቹ ምዓም አናብስቶቹን ረምርመዋል
ሰባት ጎሎች እና ሦስት የፍፁም ቅጣት ምቶችን ባስመለከተን ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ…

