21ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት የነገ መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዮቹን መረጃዎች አጠናቅረናል። ኢትዮጵያ ንግድ…
01 ውድድሮች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ20ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የ20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በመመርኮዝ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር 4-3-3 ግብ ጠባቂ መክብብ ደገፉ – …
Continue Reading
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ መሪነቱን አጠናክሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 19ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ተደርገው አርባምንጭ ከተማ፣…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | የ19ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 19ኛው ሳምንት በሁለተኛ ቀን ዛሬ ቀጥሎ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ሲገባደድ ተጠባቂው…
ከፍተኛ ሊግ ምደብ ሀ | ሀላባ እና ኮልፌ ቀራኒዮ ድል ቀንቷቸዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ”ሀ” 19ኛው ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጎ ሀላባ ከተማ እና…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ደሴ እና ባቱ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኢድ አልፈጥር በዓል ምክንያት የመርሐ ግብር ሽግሽግ ተደርጎ ዛሬ መከናወን…
ሪፖርት | ነብሮቹ የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ተከታታይ ድል በድጋሜ አዳማ ላይ አስመዝግበዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን በመርታት በውድድር ዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል። በዕለቱ ቀዳሚ…
መረጃዎች | 81ኛ የጨዋታ ቀን
በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | አለልኝ አዘነን ባወሱበት ጨዋታቸው የጣና ሞገዶቹ ዘጠነኛ የሊግ ድላቸውን አሳክተዋል
ባህር ዳር ከተማዎች በቸርነት ጉግሳ ብቸኛ ጎል ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 በመርታት ተከታታይ ሦስተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል። የጣና…
ሪፖርት | የተጠበቀውን ያህል ፉክክር ያልታየበት ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ጥራት ያላቸው ሙከራዎች ተበራክተው ሳናስተውል 0ለ0 ተጠናቋል። መቻሎች…

