ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከሰሞኑ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረው ሀላባ ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮቹን ውል አድሷል፡፡ በኢትዮጵያ…

ሀድያ ሆሳዕና ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ጀምሯል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ሀድያ ሆሳዕና የ2013 ዝግጅቱን ጀምሯል፡፡ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት እንዲሁም…

ከፍተኛ ሊግ| ጌድኦ ዲላ አዲስ ፕሬዝዳንት ሲሾም የተጫዋቾችን ቅሬታ ለመመለስ እየሠራ እንደሆነ ተገለፀ

ጌዴኦ ዲላዎች አዲስ ፕሬዝዳንት ሲሾሙ ለተጫዋቾቻቸው ቅሬታ ምላሽ ለመስጠትም እየሠሩ እንደሆነ ተገልጿል። በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ…

ከፍተኛ ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ

የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያን አውጥቶ የነበረው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አሰልጣኝ ዳዊት ታደለን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡ ከሁለት…

ከፍተኛ ሊግ | ጌዲኦ ዲላ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጌዲኦ ዲላ በዛሬው ዕለት አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ላይ…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ ለገዳዲ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ተወዳዳሪው ለገጣፎ ለገዳዲ የዋና እና ምክትል አሰልጣኞቹን ውል ማሬዘሙ ታውቋል። ለገጣፎ በ2011…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

በዘንድሮው የውድድር ዓመት ደሴ ከተማን የሚመራው አሰልጣኝ ታውቋል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ተወዳዳሪ የሆነው የሰሜኑ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንታት ጨዋታዎች የሚደረጉበት ሜዳ ተወስኗል

ታኅሣሥ 3 እንደሚጀመር የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት ሳምንታት ጨዋታዎች የት እንደሚደረጉ ከውሳኔ ተደርሷል፡፡ የዘንድሮ…

ከፍተኛ ሊግ | ወልዲያ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ከሳምንት በፊት አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው ወልዲያ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር አከናውኗል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ ዳግም በአቋም መለኪያ ጨዋታ ተረተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከዛምቢያ አቻው ጋር ያደረገውን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ 3-1 በሆነ ውጤት…