በሠፈር በሚደረግ ውድድር በመጫወት ላይ ሳለ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ የአርባአምስት ደቂቃ ምልከታ ብቻ የተስፋ ቡድኖች ውስጥ…
01 ውድድሮች
” ከግብ ጠባቂው በስተቀር ተጫዋች ስንመለምል ለአንድ ሚና ብለን አናመጣም” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
በአዲሱ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ትኩረት ከሳቡ ጉዳዮች አንዱ የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የተጫዋቾች አጠቃቀም ነው። ከቅድመ…
ጥያቄ እየተነሳበት ያለው የሶዶ ስታዲየም መጠነኛ ማሻሻያ በማድረግ ላይ ነው
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተደረጉ ሁለት የሶዶ ስታዲየም ጨዋታዎች አሰልጣኞች በተደጋጋሚ ቅሬታ እያሰሙበት የነበረው የወላይታ ድቻ ሜዳ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ ከሜዳው ውጪ ሲያሸንፍ ሀዋሳ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አዳማ ከተማ ከሜዳው ውጪ አርባምንጭን 1ለ0…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | ልደቱ ለማ ሐት-ትሪክ ሲሰራ ለገጣፎ፣ ኮምቦልቻ እና ፌዴራል ፖሊስ አሸንፏል
ትላንት በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ዛሬ ሲቀጥል ለገጣፎ ለገዳዲ፣ ወሎ ኮምቦልቻ እና ፌዴራል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና
በሳምንቱ ተጠባቂ የነበረው የመቐለ እና ኢትዮጵያ ቡና በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም. ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት…
ከፍተኛ ሊግ ሐ | አርባምንጭ፣ ነገሌ አርሲ እና ባቱ ከተማ አሸንፈዋል
ትላንት የተጀመረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሲደረግ በምድብ ሐ ነገሌ አርሲ በሜዳው፣ አርባምንጭ ከተማ እና…
ከፍተኛ ሊግ ለ | ኢኮሥኮ፣ ነቀምቴ እና ሻሸመኔ ዓመቱን በድል ከፍተዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ኢኮሥኮ፣ ነቀምት ከተማ እና ሻሸመኔ ከተማ…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ተጠባቂው የነበረው የመቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ 1-1 በሆነ…
ጃኮ አራፋት ስለ ታሪካዊ ጎሉ ይናገራል
በ2012 ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ወልቂጤ ከተማ ትናንት ፋሲልን በጃኮ አራፋት ጎል 1-0 በማሸነፍ በታሪኩ…