ባለፉት ዓመታት ከፋሲል ከነማ ጋር ጥሩ ጊዜ ያሳለፈና ዘንድሮ ለባህር ዳር ከተማ በመፈረም ጥሩ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው…
01 ውድድሮች
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ቡድኑ እየተሻሻለ ስለመሆኑ ይናገራል
ኢትዮጵያ ቡናን በክረምቱ የተረከበው አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከዛሬው የጅማ አባጅፋር ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ በሰጠው ድህረ ጨዋታ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሔለን እሸቱ ሐት-ትሪክ ለመከላከያ ሦስት ነጥብ አስገኝቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት አራተኛ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲካሄድ መከላከያ በሔለን እሸቱ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይቷል። ከጨዋታው መጠናቀቅ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይቷል
በ2ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና በሜዳው ከጅማ አባ ጅፋር ጋር ያለግብ አቻ ተለያይቷል። ኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ታኅሳስ 1 ቀን 2012 FT ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር – – ቅያሪዎች 70′ ታፈሰ ፍ/የሱስ…
Continue Readingወልቂጤ ከፋሲል ከነማ ለሚያደርገው ጨዋታ የስታዲየም ለውጥ አድርጓል
የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በበላይነት የሚመራው ዐቢይ ኮሚቴ ባደረገው ግምገማ መሠረት ወልቄጤ ከተማዎች ሜዳቸው በቂ ሆኖ…
የሳላዲን ሰዒድ ጉዳት ደጋፊውን አስግቷል
ለረጅም ወራት ከሜዳ ከራቀ በኃላ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ድንቅ አቋም ያሳየው አንጋፋው አጥቂ ሳልሀዲን…
የጨዋታ ቀን ለውጥ ይደረግልን ጥያቄን እንደማይቀበል ዐቢይ ኮሚቴው አሳወቀ
አንዳንድ ክለቦች የፕሮግራም ለውጥ ይደረግልን በማለት የሚያቀርቡትን ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን የሊጉ ዐብይ ኮሚቴ በደብዳቤ አሳወቀ። ባህር…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ ከሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ ዛሬም ቀጥሎ በአዲስ አበባ ስታዲየም አቃቂ ቃሊቲን ከሀዋሳ…