ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ድል ሲቀናቸው መቻል እና መቐለ ነጥብ ተጋርተዋል

በአዳማ በተደረጉ ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ በካርሎስ ዳምጠው ግቦች ድሬዳዋን 2-0 ሲያሸንፍ መቻል እና ምዓም አናብስት 0-0…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሸገር ከተማ ነጥብ ሲጋሩ ኢትዮጵያ ቡናዎች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል

በድራማዊ ክስተቶች በታጀበው ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ሸገር ከተማ 3-3 ሲለያዩ ቡናማዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረ ግብ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

በ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ መርሐ ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! አዳማ ከተማ ከ ሸገር…

የቀኝ መስመር ተከላካዩ ኢትዮጵያ መድን ተቀላቀለ

ባለፉት ዓመታት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ወጣት ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ መድን አምርቷል። ቀደም ብለው ብሩንዳዊው…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድኖች ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

ኢትዮጵያ መድን በጨዋታ ሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስን 3 ለ 0 አሸነፈ። ሁለቱም ቡድኖች እየተፈራረቁ ብልጫ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃ| የ21ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ

21ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚካሄድ አንድ ጨዋታ ጅማሮውን ሲያደርግ፤ ጨዋታውን የተመለከተ መረጃ እንደሚከተለው…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ድል ተጎናጽፏል

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የመዝጊያ ጨዋታ ዛሬ ሲደረግ ምዓም አናብስቶች በስንታየሁ መንግስቱ ብቸኛ ግብ…

ሪፖርት | በሀዋሳ የተደረጉት ጨዋታዎች አራት ቡድኖችን ነጥብ አጋርተዋል

የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ሲካሄዱ አርባምንጭ ከተማ ከ ነጌሌ አርሲ፣ ሸገር ከተማ…

ሪፖርት | በሀዋሳ የተካሄዱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

ጥሩ ፉክክር በተደረገባቸው ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል።…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል ቀንቷቸዋል

ሰባት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ የጦና ንቦች ሁለት ለባዶ ከመመራት ተነስተው መቻልን 4 ለ 3 ሲያሸንፉ ንግድ…