ደቡብ ፖሊስ አስቀድሞ በአዲሱ ፎርማት የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑ በመገለፁ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረ ቢሆንም ኃላ…
01 ውድድሮች
የከፍተኛ ሊግ የዝውውር መስኮት ጥቅምት 25 ይዘጋል
የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊዎች ምዝገባ እንዲሁም የዝውውር መስኮት የፊታችን ማክሰኞ ይጠናቀቃል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከዚህ ቀደም በሚሰራበት…
ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ ለገዳዲ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አራት ተጫዋቾች አስፈረመ
በ2011 የውድድር ዓመት በዳዊት ሀብታሙ እየተመራ በከፍተኛ ሊግ ውድድር እስከ መጨረሻው ድረስ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ…
ከፍተኛ ሊግ | ሰሎዳ ዓድዋ አንድ ጋናዊን ጨምሮ ስድስት ተጫዋቾች አስፈረመ
በአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ባስመዘገቡት ውጤት አምጥተው በዘንድሮ በከፍተኛ ሊግ መሳተፋቸው ያረጋገጡት ሶሎዳ ዓድዋዎች ስድስት ተጫዋቾች…
ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ አረጋይ ወንድሙ እየተመራ ባለፈው ዓመት በተሳተፈበት የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሦስት ጨዋታ እስከሚቀረው ድረስ ወደ…
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በአዲሱ አሰልጣኝ አብዲ ቡሊ እየተመራ ዝግጅቱን በባቱ ከተማ እያደረገ ያለው ሻሸመኔ ከተማ ሰባት ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል።…
ከፍተኛ ሊግ | ደደቢት ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
በዝውውር መስኮቱ በርከት ያሉ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ሰማያዊዎቹ ኄኖክ ገብረመድኅን እና ክብሮም አስመላሽን አስፈርመዋል። ከዚህ ቀደም በደደቢት፣…
አስቻለው ታመነ እና ጌታነህ ከበደ ለትውልድ ከተማቸው ክለብ ድጋፍ አደረጉ
ከዲላ ከተማ የተገኙት እና በቅዱስ ጊዮርጊስ እየተጫወቱ የሚገኙት አስቻለው ታመነ እና ጌታነህ ከበደ ለጌዲኦ ዲላ እግር…
ከፍተኛ ሊግ | የካ ክፍለ ከተማ ስድስት ተጫዋቸችን አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ የሚገኘው የካ ክፍለ ከተማ ስድስት አዳዲስ ተጫዎቾች ሲያስፈርም የአንድ ነባር ተጫዋች ውል…
ከፍተኛ ሊግ | መብራህቱ ኃይለሥላሴ በአክሱም ከተማ ላይ ያለውን ቅሬታ ገለፀ
ባለፈው የውድድር ዓመት ለከፍተኛ ሊጉ አክሱም ከተማ የአንድ ዓመት ውል ፈርሞ የውል ጊዜው ሳይጠናቀቅ ከቡድኑ ጋር…